Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኬንያ 132 ኢትዮጵያውያንን እስር ቤት ከተተች (BBN)
በኬንያ 132 ኢትዮጵያውያን ለእስር ተዳረጉ፡፡ ኢትዮጵያውያኑ ለእስር የተዳረጉት እንደተለመደው በህገ ወጥ መንግድ ድንበር አቋርጣችሁ ገብታችኋል በሚል...

ኢህአዴግን እየሰጉ ከኢህአዴግ ተስፋ የማድረግ ፖለቲካ (መሃመድ እንድሪስ)
ከአንድ ሳምንት በፊት በምስራቅ አፍሪካ ጉዳይ ላይ አተኩሮ በሚሰራ የምርምርም ተቋም አስተባባሪነት በተዘጋጀ ሴሚናር ላይ ፅሁፍ አቅርቤ ነበር፡፡ ሴሚናሩ...

ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ እና አቶ ዳንኤል ሺበሺ ከተከሰሱበት ክስ በነፃ ተሰናበቱ!! (ይድነቃቸው ከበደ)
በባለፈው አመት አቶ ዳንኤል ሺበሺ እና ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ፤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተላልፋችኋል ተብለው በተመሰረተባቸው ክስ ለ9 ወር ያህል ታስረው...

እነ በቀለ ገርባ በችሎት ፊት የአንድ ሀገር ልጆች ነን ''አንድ ነን'' ሲሉ ተናገሩ (በዳንኤል ሺበሺ)
እነ በቀለ ገርባ በችሎት ፊት የአንድ ሀገር ልጆች ነን
(አንድ ነን) ሲሉ ተናገሩ
ችሎቱን በኦሮሚኛ ዘፈን ሲያደባልቁት ዳኞች ችሎቱን
ትተው ወጡ
በእነ...

የጥበብ መገኛ የሃይማኖት አገር! (ሃብታሙ አያሌው)
በርግጥም በዚያ ምድር እነዚያን ድንቅ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የገነቡት እጆች ዳግም የተወለዱ ይመስላል። እነዚያን አፍ የሚያስከፍቱ ድንቅ ውቅሮችን...

የዛሬይቱ ኢትዮጵያ … (ዘካሪያ መሃመድ)
የዛሬይቱ ኢትዮጵያ የብዙ ሺህ ዘመናት የሀገራችን ሕዝቦች ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ባህላዊ መስተጋብሮች ውጤት የመሆኗን ሐቅ በቀላሉ...

ራይላ ኦዲንጋ፣ኡሁሩ ኬንያታ እና ሳፋሪኮም! (ቅዱስ መሃሉ)
በኡሁሩ ኬንያታ የሚመራው የኬንያ መንግስት ለሁለተኛ ጊዜ አሸነፍኩ ያለው ምርጫ በድጋሚ የሕገመንግስት ፈተናን ማለፍ እንደማይችል ከወዲሁ ግልጽ እየሆነ...