Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኢህአዴግን የማይቃወም የደርግ ደጋፊ ነው! (ስዩም ተሾመ)
በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች የሕዝብ ተቃውሞና አመፅ እየታየ ነው። በሕዝቡ የተቃውሞ እንቅስቃሴ እና መንግስት እየወሰደ ካለው እርምጃ አንፃር የሀገሪቱ...

በዘር በብሄር ዜጎች በመከፋፈል በሃገራቸው እንደባእድ በጥይት በድንጋይ በግፍ መግደል ይቁም!!” (ኣስገደ ገብረስላሴ)
በሀገራችን በዘመነ ኣገዛዝ ኢህኣደግና ኣባል ፓርቲዎች በህወሓት ባኣዴን ኣማራ ትግራይ በሚሊ ልዩነት የሁለቱ ፓርቲውች እጅ ማስገባት ተጨሙሮበት በጎንደር...

መንግስት ያለዓላማ ይግደል እንጂ ህዝቡ የሚሞትለትም ሆነ የሚኖርለት ዓላማ አለው (ባለ ዕምባ ራስ)
ሰሞኑን በየአቅጣጫው ያለውን እሳት ራሳችንን ካልካድን በስተቀር ማን ፣ መቼ ፣ እንዴት እና ለምን እንዳቀጣጠለው ሁላችንም እንደምናውቀው የማይታበይ...

የዳግማዊ አጤ ምኒልክ መታሰቢያ ሀውልት (አምደ ጽዮን ሚኒሊክ)
የዳግማዊ አጤ ምኒልክ መታሰቢያ ሀውልት የቆመው/የተተከለው ከዛሬ 87 ዓመታት በፊት (ጥቅምት 22 ቀን 1923 ዓ.ም) ነበር፡፡
ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምኒልክ...

የመጨረሻው መጀመሪያ (ኤርሚያስ ለገሰ)
የሕውሓት አገዛዝ የመጨረሻውን መጀመሪያ ጐዳና ጀምሮታል። ይህ ምዕራፍ እውነተኛው የስርአቱ ባህሪ በማያወላዳ መንገድ የሚገለጥበት ሆኗል ። በተለይም...

ጭቆናን በጭካኔ ማሸነፍ አይቻልም!
ስዩም ተሾመ
እኔ፣ ይህን ስርዓት የምነቅፈው፣ ሥራና አሰራሩን ዘወትር የምተቸው፣… ጠዋት ማታ የምፅፈው፣ የምናገረው፣ የማስበው፣ የዜጎች መብትና...

ሐውዜን እና ነቀምት (ሃብታሙ አያሌው)
ያለፈውን ሰንበት እሁድ እና ቀዳሚት ሰንበት (ቅዳሜን) ያሳለፍኩት በናሽቪል ቴነሲ ስለነበረ የነቀምቱን ግፍ ለመስማት ጆሮዬ ባዳ አርጎኝ ቆየ። ምንአልባትም...

የኢትዮጵያ የብሔር ፓለቲካ አያያዝ አነር ድመትን ለማላመድ እንደመሞከር፤ (በውብሸት ሙላት)
ከታች የሚቀርበው ጽሑፍ የሐሳቡ መነሻ የማርጋሬት ካኖቫን “Sleeping Dogs, Prowling Cats and Soaring Doves: Three Paradoxes in the Political Theory of Nationhood” የሚለው ጽሑፍ ነው፡፡ ካኖቫን...