Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የአማራና ኦሮሞ ትብብር ሕወሃቶችን ለቁጭትና ቅዠት የሚዳርገው ለምንድነው? (ስዩም ተሾመ)
አንድ ነገር ልጠይቃችሁ? የሁለት ሕዝቦች ትብብርና አንድነት እንዴት ለአንድ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር “ቅዠት” ሊሆንበት ይችላል? የኦሮሞ ወጣቶች የጣና...

በባርነት ኖሮ በነጻነት የሚሞት ስንት ጀግና አይተናል (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኦህዴድ መንደር የሚታየው ነገር የተለየ ነው። ስለዚህ ጉዳይ ለመግለጽ ትንሽ ወደኋላ መንደርደር ግድ ይላል። በ1982ዓም የኦሮሞን ህዝብ...

የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ 87ኛ ዓመት የንግስና መታሰቢያ (አምደ ጽዮን ሚኒሊክ)
ከ1909 ዓ.ም እስከ 1967 ዓ.ም በአልጋ ወራሽነት፣ በንጉስነትና በንጉሰ ነገሥትነት ኢትዮጵያን የመሩት ተፈሪ መኮንን ወልደሚካኤል (ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ)...

ማነው አሳሪ? ማነው ፈቺ? (በፈቃዱ ዘ ኃይሉ)
አግባብ ያልሆኑ እስሮች፣ ያልተጠበቁ ፍቺዎች እና የማይታመኑ የፍቺ ክልከላዎች ደጋግመው ቢከሰቱም ሁሌ እንደ አዲስ የሚያወያዩን አጀንዳዎች ናቸው።...

“በአሸባሪዎች ህግ” መብትና ነፃነት ወንጀል ነው! (ስዩም ተሾመ)
ለእኔ “የሕግ የበላይነት” የሚባለው ነገር ከእነ ጭራሹ ያበቃለት እኮ በሕገ-መንግስቱ ከተደነገጉት 31 ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ውስጥ 28ቱ ሙሉ...

ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለአቶ በቀለ ገርባ የተፈቀደውን ዋስትና አገደ
(FBC)
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ችሎቱ የተፈቀደውን ዋስትና ያገደው የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቤቱታን ተከትሎ...

ሽንፈት የወለደው የፖለቲካ አድርባይነትና የኢትዮጵያ ፈተና!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)
በኢትዮጵያ ፖለቲካ በቆየሁባቸው ጊዚያት እኔ እንደተረዳሁት የችግሮች መወሳሰብና የውጤት ርሃብ በመኖሩ ከየት ተነስተን የት እንደምንደርስ፣ መፍትሔ...

የትግራይና የተቀረችው ኢትዮጵያ ወጣት ለቅሶ ለየቅል ነው (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)
የትግራይ ወጣቶች ጥያቄ ምንድን ነው? ምንድን ነው የሚፈልጉት? ቢቢሲ አማርኛው የትግራይ ወጣቶች ከህወሀት ጋር ሆድና ጀርባ ሆነው ይሆን ሲል የጠየቀበትን...