>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የሃሳብ ነፃነት እና የአስተሳሰብ ባርነት (ስዩም ተሾመ)

አንዳንድ ወዳጆቼ በESAT ሲጠብቁኝ በOBN መምጣቴ አልተዋጠላቸውም። የኦሮሞና አማራ ሕዝብን፤ “ማን አስታራቂ አደረገህ?”፣ “ለምን 2/3ኛ አልክ?”፣ “የኦህዴድ/ኢህአዴግ...

ምነው ግልፍተኛው - ተናካሹ በዛ! (ዘውድአለም ታደሰ)

ኢትዮጵያ  ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ!! ይሄ ስም ሲጠራ፥ ፀጉሩን የሚነጭ – ፊቱን የሚቧጭር ድንጋይ እያፋጨ – እሳቱን የሚጭር ምነው ግልፍተኛው – ተናካሹ...

“ኢትዮጵያ የኢጣሊያ ጥገኛ መሆኗን ከመቀበል ጦርነትን እመርጣለሁ!” እቴጌ ጣይቱ ብርሃን ዘኢትዮጵያ

በአምደጽዮን ሚኒሊክ ለዳግማዊ አጤ ምኒልክ አስተዳደር መቃናትና ስኬት ትልቅ ድርሻ የነበራቸው ባለቤታቸው ጣይቱ ብጡል የእቴጌነት ዘውድ የተጫነላቸው...

ሚዲያና ማኅበራዊ ኃላፊነት፤ (በውብሸት ሙላት)

የብሮድካስት አገልግሎት ሕግና አተገባበር ለፌ ወለፌነት፤   ሰሞኑን የመገናኛ ብዙኃን አጀንዳ ከሆኑት ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ራሱ የመገናኛ ብዙኃን አጠቃቀም...

ወደ ኋላ እያየን ወደፊት ልንጓዝ አንችልም (ኢሳት)

“ጠላቶቻችን አይናቸው ደም ይለብሳል እንጅ እኛ አንድ ነን” ሲሉ አባገዳዎች ተናገሩ በባህርዳር በተከሃደው የአማራ እና የኦሮሞ ህዝቦች የምክክር መድረክ...

አነጋጋሪው የሳዑዲ እስር (ዶይቼ ቬሌ)

ተስፋለም ወልደየስ እና ኂሩት መለሰ ሳዑዲ አረቢያ ከትላንት በስቲያ ምሽት ልዑላንን፣ በስራ ላይ ያሉ እና የቀድሞ ሚኒስትሮችን፣ ከፍተኛ ባለስልጣናት...

ለአንድ ድግሪ 16 ዓመታት - ታዬ ብርቱም ብረትም ኢትዮጵያዊ! (በውብሸት ሙላት)

ታዬን የማውቀው በ1995 ዓ.ም. ነው፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች ነበርን፡፡ የሕግ ደግሞ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ሆነን፡፡ አንድ...

“ጅብ ያጠፋውን ነገር ስለሚያውቅ በጭለማ ይጓዛል” (ረ/ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና)

በአፈንዲ ሙተቂ በ1988 የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና (ESLCE) እንደወሰድኩ ነው፡፡ ዕለቱ ከሚያዚያ ወር መአልት አንዱ መሆኑ ይታወሰኛል፡፡ በዚያች ዕለት...