>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

መሪ-አልባ ሕዝብ እርስ-በእርስ ይጋጫል! (ስዩም ተሾመ)

የትኛውም የፖለቲካ እንቅስቃሴ መሪ ያስፈልገዋል። እንቅስቃሴው አብዮታዊ (revolutionary) ከሆነ የለውጥ መሪ ያስፈልገዋል። ፀረ-አብዮታዊ (reactionary) ከሆነ ደግሞ...

ህወሀት ምስጥ የጨረሰው ኩይሳ ሆኗል (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)

ነገሮች በፍጥነት እየተለዋወጡ ነው። ነግቶ በመሸ ቁጥር አዲስ ነገር ይሰማል። አዲስ ቀን አዲስ ክስተት ይዞ ብቅ እያለ ነው። ባለፉት ሁለት ወራት በኢትዮጵያ...

አፈትልኮ የወጣ መረጃ፦ “ስዩም ተሾመን ጨምሮ ሁለት ፀሃፊዎችን ለመግደል ታቅዷል!”

በስዩም ተሾመ ይህ “ከከፍተኛ የደህንነት ኃላፊዎች አፈትልኮ ወጣ” የተባለው መረጃ ለመጀመሪያ ግዜ የደረሰኝ ባለፈው ሳምንት ሲሆን የስልክ ቃለ ምልልስ...

‹‹ሀገሬ…›› (ህይወት እምሻው)

በከባድ ንፋስና ዝናብ ሰአት ትልልቅ ዛፎችን አይታችሁ ታውቃላችሁ? የቅጠሎቹን ሳያቋርጡ መርገፍገፍ፣ የቅርንጫፎቹን መንቀጥቀጥ ስታዩ ‹‹ይሄ ዛፍ ካሁን...

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አቶ በቀለ ገርባ በዋስ እንዲፈቱ አዘዘ

ፋና ኤቢሲ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሽብር ወንጀል ተከሰው የነበሩት የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ...

ኢህአዴግ የዘራውን አጨደ፣ ተጠያቂው ማን ነው? - እሳት አስነሳችሁ* በሚል እስሩ ቀጥሏል

ሃናን አህመድ በሰላማዊና በህጋዊ መንገድ ተቃውሞ ቢያቀርቡም የኢህአዴግን ጆሮ ማግኘት ያልቻሉ ተበዳዮች ርምጃ ወሰዱ። ሕዝብ ወዶና ፈቅዶ ያልተቀበለው...

አንዳርጋቸው ጽጌ ዛሬ በዚህ ሰአት (መስቀሉ አየለ)

ገና ለጋ ሳለ በማርክሲዝም አስተሳሰብ ርቆ የሄደው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ኢንጂነሪንግ ተማሪ የነበረው አንዳርጋቸው ጽጌ ከኢህአፓ ትግል መክሸፍ...

የሚበጀን የትኛው መንገድ ነው – የብቀላው ወይስ የይቅርታው መንገድ?

ምኒልክ አስፋው ” ………….. ኔልሰን ማንዴላ በ1962 ዓ.ም. በአገር ክህደት ክሥ ተወንጅለው ዕድሜ ይፍታ ተፈረደባቸው። ሥርዐቱም እነ ማንዴላን...