>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የበፍቃዱ ሞረዳ እውነት (ሃብታሙ አያሌው)

በአንዱ ይሁን በሌላ ምክንያት በዛሬዉ የኦሮሚያ ክልል ዉስጥ ከሚገኙት አካባቢዎች ኢሉአባቦርን ያህል የስብጥር (diversity) አብነት የሚሆን አካባቢ ያለ...

ጎጠኛ ሰው “ዘረኛ” ቢልህ የሆነውን ነገረህ እንጂ ስድብ እንዳይመስልህ! (ስዩም ተሾመ)

ለረጅም አመታት የፌስቡክ ጏደኛዬ የነበረ ፅንፈኛ የትግራይ ብሔርተኛ የሆነው “Ztseat Saveadna Ananya” እኔን ከጀርመኑ ናዚ መሪዎች ጋር እያነፃፀረ “በዘረኝነት”...

የተፈናቃይ ዜጎች ካሳ የማግኘት መብት፤ (ውብሸት ሙላት)

የመንግሥት የፍትሐ ብሔር ተጠያቂነት፤ ከኢትዮጵያ ሶማሌ የተፈናቀሉት ኦሮሞዎች እንደ አብነት፤ በየትም አገር ቢሆን ዜጎች በተለያዩ ሕግጋት ጥበቃ የተደረገላቸው...

የኬንያ ሁለተኛ ምርጫ ሊካሄድ የቀረው ጊዜ 24 ሰዓታት ብቻ ነው (ዮናስ ሃጎስ)

ሰዎች  ምን እያሉ ነው? *** «ገዥዢውም መደብም ሆነ ተቃዋሚዎች ሁከት ከማነሳሳትና ሐገሪቷን ወደ ብጥብጥ ቀጠና ከመቀየር መቆጠብ አለባቸው። ሰዎች መምረጥ...

የእነ ሚሚ ስብሃቱ ወጥመድ (ሙሉነህ ዮሃንስ)

የቀድሞ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ጊዜው ይነጉዳል። ለውጡ ግን ሲንፏቀቅ ቆይቶ ገና አሁን ላይ ነው የቁርጥ ሰአት መድረሱን እኛም ጠላቶቻችንም እርግጠኛ...

ዋርካው አቅም ሲያጣ!! (ዘውድአለም ታደሰ)

ስማኝማ ዘመዴ … በነዚህ 26 አመታት ውስጥ ከኦሆዴድ ሊቀመንበርነት እስከ ሐገሪቱ ፕሬዘዳንትነት የደረሰ ሰው፥ በከፍተኛ የስልጣን ዙፋኖች ላይ የተቀመጠ...

የወያኔ ኮንስፓይረሲ (ኤርሚያስ ቶኩማ)

ከሰሞኑ በኢሉ አባቦራ ዞን በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች የነበረውን ድርጊት ተከትሎ ነገሮች ከሚገመተው በላይ እንዲጮሁ እየተደረገ መሆኑን እየተሰማኝ...

የኦሕዴድ የቀጣይ ግማሽ አመት እቅድ (ኤርሚያስ ለገሰ)

በብዙዎች ዘንድ ኦህዴድ አሁን የያዘውን አቋም አስመልክቶ የተለያዩ አስተያየቶች ይሰጣሉ። በአንድ በኩል አባዱላ የወሰደውን እርምጃ እና የለማ መገርሳ...