>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የምርጫ ስርዓቱ መሻሻል ጉዳይ (በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)

ብዙ ሰው ችላ ብሎታል። የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ግን “መደራደራቸውን” ቀጥለዋል። ከኢሕአዴግ ጋር እየተደራደሩ ያሉት ፓርቲዎች ምንም ሕዝባዊ ቅቡልነት/ውክልና...

" እዛም ቤት እሳት አለ " ወዴት አለ ???

ዳ ኪሩቤል ካሳዬ ያለፉት 27 አመታት ውስጥ እየሆነ ያለውን ሁኔታ እያውቅነው እንደ ማንኛውም የሰው ልጅ ነገ ሊሆን የሚችለውም መገመት ያቃተን በግለኝነት...

የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ስልጣናቸውን እንዲለቁ ዓለም ዓቀፍ ግፊት እየተደረገ ነው (ኢሳት ዜና)

(ኢሳት ዜና –ጥቅምት 13/2010)የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ስልጣናቸውን እንዲለቁ ዓለም ዓቀፍ ግፊት እየተደረገ ነው። ዶ/ር ቴዎድሮስ...

ፍጻሜያችን ተቃርቧል ሁሉም ይንቃ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

…. ይህ ፍጹም ኃላፊነት የጎደለው ልክና ቅጥ ያጣ አረመኔያዊ የግፍ ድርጊት ዓለማችን የዛሬ ሁለት ዐሥርት ዓመታት በሩዋንዳ በቱትሲና ለዘብተኛ የሁቱ...

ኦሮሚያ ክልል የሰው ልጅ በጠራራ ፀሀይ የሚታረድበት ቄራ እየሆነ ነው (ቬሮኒካ መላኩ)

በአማራ ላይ በአራቱም መአዘን የምትፈፀም ፖለቲካዊ ግድያ ከጥንስሱ ጀምሮ እስከ ፍፃሜው ድረስ የአማራ የዘላለም ጠላት የሆነው ትግሬ ወያኔ እንደሚያቀነባብረው...

". . . ከእለታት ባንዱ ለት፣ ደም በደመነበት በነውጠኛው ጊዜ . . ."(በውቀቱ ስዩም )

ከእለታት ባንዱ ለት፣ ደም በደመነበት በነውጠኛው ጊዜ የጎጃሙ መስፍን ራስ አዳልና፣ የላስታው ጎበዜ ገብር . . . አልገብርም ይዋጣልን ብለው ለመግደል ለመስለብ...

የዕልቂቱ ድግስ የማን ነው? (ሃብታሙ አያሌው)

ማን ማንን እያጠፋ ነው ? የዚህ ጥያቄ መልስ ወጥና ሁሉንም አንድ የማያደርግ ሊሆን ይቸላል ነገር ግን ሁለት እውነት የለም፤ እውነቱ አንድ ነው። ለዩነት...

በማያውቁት የምርጫ ሥርዓት ላይ መደራደር፤ (ውብሸት ሙላት)

በማያውቁት የምርጫ ሥርዓት ላይ መደራደር፤ ቅይጥ-ትይዩ፤ምን ከምን ይቀየጣል? እንዴት ይቀየጣል? ኢሕአዴግ ከሌሎች የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ድርድር ከጀመረ...