Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"በጥልቅ ሀዘን ውስጥ ላለ ሰው ትንቢት አትናገር !" (ዳንኤል ሺበሺ)
ዛሬ ጥቅምት 16 ቀን፡ 2010 ዓም ጠቅላይ ሚኒስትራቸው የፕ/ት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ለሕ/ተ/ም ያደረጉትን መክፈቻ ንግግር ተከትለው የሰጡትን ማብራሪያ (brief) አዳመጥኩኝ...

ጀግናው ሻምበል አበበ ቢቂላ ‹‹ሮምን የወረረው ብቸኛው ወታደር›› (በአምደጽዮን ሚኒሊክ)
ለኢትዮጵያና ለአፍሪካ የመጀመሪያውን የኦሊምፒክ ማራቶን የወርቅ ሜዳልያ ከዓለም ክብረ ወሰን ባለቤትነት ክብር ጋር ያስገኘው ጀግናው ኢትዮጵያዊ ሯጭ...

«አማርኛ የአፍሪቃ ኅብረት ይፋዊ ቋንቋ እስኪሆን ጥረቴ አይቋረጥም» (ኒዤሪያዊት የፊልም ባለሞያ)
ዶይቼቬሌ
ለአማርኛ ቋንቋ ተቆርቋሪዋ ኒዤሪያዊት የፊልም ባለሞያ
ፊልሟ ውስጥ አማርኛ ጽሑፍ በማስገባት ለአማርኛ ቋንቋ መቆርቋሯን አሳይታለች ኒዤሪያዊቷ...

እነዚህ እንግሊዛዊያን ቅርስ ብቻ ሳይሆን የዘረፉን ነፍስም ጭምር ነው!(ጥበቡ በለጠ)
ልዑል ዓለምአየሁ አስከፊ ስደቱና ሞቱ
ልዑል ዓለማየሁ የተወለደ ሰሞን አባቱ አፄ ቴዎድሮስ እጅግ የተደሰቱበት ጊዜ ነበር። ቴዎድሮስ ደስ ያላቸው ቀን...

የአግዓዚ ጦር ከ10 ሰዎች በላይ ገድሎ ብዙ ሰዎችን አቁስሏል (ዮናስ ሃጎስ)
«ካሁን በፊት አግዓዚ የሚባል ኃይል የለም። ሁሉም ክልል የራሱ ልዩ ኃይል አለው። ስለዚህ አንድ ክልል ችግር ሲፈጠር ቀድሞ የሚደርሰውም ሆነ እርምጃ የሚወስደው...

ክህደት የማይጋርደው እውነት (ሃብታሙ አያሌው)
የህወሓትን ግፍ (ከህወሓት ሰማይ) ስር በሚለው መፅሐፌ በዝርዝር ለማቅረብ ሞክሬያለሁ። የስርዓቱ ሰዎች ምላሽ ክህደት ማስተባበልና ስም ለማጠልሸት መሞከር...

ሀብታሙ ስለ ህወሓት ያላቸውን ነገሮች ሁሉ፤ አሉላ ስለ ትግራይ ህዝብ ብሎ ነው የሚሰማው (ግርማ ሰይፉ ማሩ)
እኔና አሉላ ሰለሞን በግንባር በመገናኘታችን መንስዔ የተለያዩ አስተያየቶችን ተቀብያለሁ፡፡ ተጠቃሎ ሲታይ በሃሳብ መለያየት፣ጠላትነት ያለመሆኑን...

የአክሱም ጫፍ አቁማዳ (ደበበ ሰይፉ)
ትግራይ ላከ ወሎ ጋ አበድሮኝ ብሎ አንድ ቁና ጤፍ
ወሎም አፈረና የለኝም ማለቱን ባህሉን መዝለፍ
ቆሌውን መንቀፍ
ላከ ወደሸዋ ምናልባት ቢሰጠው ለሰው እሚተርፍ።
ሸዋም...