Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ ከተናገሯቸው ታሪካዊ ንግግሮች በጥቂቱ!
በጌጡ ተመስገን
– ሰው ሁሉ እኩል ስለሆነ ማንም ሰው ሰውን ባሪያ አይበል ።
– ሁሉም ሰው በየኃይማኖቱ ይደር ።
– ድኻ እወደደበት ቦታ ይቀመጥ...

የሕወሓት የስልጣን ሽኩቻ ተካሯል (ዋዜማ ራዲዮ)
ዋዜማ ራዲዮ– የድርጅቱ ብሔርተኛ ካድሬዎች ካልሆኑ በስተቀር እምብዛምም የሕዝብ አለኝታና ድጋፍ የላቸውም የሚባሉት አቶ አባይ ወልዱ የሕወሓትን የሊቀመንበርነት...

ለመለስ የተፃፈ ደብዳቤ (ፍቃዱ ጌታቸው)
እንደምን አለህ ጋሼ እንደምን ነህ መለስ
ትመጣለህ ስንል ቀረህ ሳትመለስ
እኛማ ይሔውልህ
ባንተ ሌጋሲና ባንተ ትልቅ ራዕይ
በየአደባባዩ እንላለን ዋይ...

የኦሮሞን መብት የበላ “ኦነግ፥ ግብፅ፥ ህቡዕ፥…” ሲል ያድራል! (ስዩም ተሾመ)
“በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አከባቢዎች እየተካሄደ ያለውን የተቃውሞ ሰልፍ ማን ነው የሚያስተባብረው?” የሚለው ጥያቄ ትልቅ መነጋገሪያ ርዕስ ሆኗል። ዳኒኤል...

ይደረጋል ሁሉም! (በ.ሥ)
ምሽቴን ማን ወሸማት፤ ኣይሉም ኣይሉም
በሬየን ማን ነዳው፤ ኣይሉም ኣይሉም
ቤቴን ማን ወረሰው፤ ኣይሉም ኣይሉም
ቀን የጎደለ ቀን፤ ይደረጋል ሁሉም
ብሎ...

ህወሃት ቆሞ ቀር ድርጅት ነው! (ስዩም ተሾመ)
ቅድም… <<በመቐለ ከተማ ሲካሄድ የነበረው #የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ “ተጠናቀቀ ወይስ ተቋረጠ?”>> የሚል ጥያቄ በውስጤ ተጫረ፡፡ ከዛ...

ሰልፉ ማንን ይጠቅማል? (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)
ኦህዲድን በሰልፍ ቢዚ አድርጎ ተወዳዳሪን ዘና ማድረግ !! ሰልፉ ማንን ይጠቅማል ?
ብዙዎቻችን ከሰልፉ ጥቅም ይልቅ ሰልፉን ማን ጠራው በሚለው ላይ አተኩረን...

የሕወሓቱ ጆሴፍ ጎብልስ፤ የኢሕአፓው አንበርብር፤ የሻዕብያው በረከት (አቻምየለህ ታምሩ)
ጊዜው በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1973 ዓ.ም. ነው። ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተነሱ ባዕዳን ኃይሎች ቀዳሚ ሀገር በቀል ወኪል የሆነው ኢሕአፓ በሻዕብያ መሪነት...