>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"የተቃዋሚው መሪ ኢትዮጵያ ቢሆን ምን ይደረጉ ነበር? (ቅዱስ መላኩ)

በእንዲህ ያለ ወቅትስ የት ይገኙ ነበር?”  ኬንያዊያን ዛሬ የነጻነት ቀናቸውን እያከበሩ ነው። ስራ የለም፤ብሄራዊ በዓል ነው። የሃገሪቱ መዲና ታላላቅ...

ሀገራዊ ዕብደት (ዳንኤል ክብረት)

ሁሉ በሽተኛ ሁሉ ራሴን ባይ በቤታችን ደኅና መጥፋቱ ነወይ የሚል የበገና ዘለሰኛ አለ፡፡ አሁን ያለችውን ሀገራችንን ቀድሞ ያየ ደራሲ መሆን አለበት የገጠመው፡፡...

የሕወሃት የበላይነት በውዴታ አሊያም በግዴታ ያበቃል! (ስዩም ተሾመ)

በሕገ መንግስታዊ የፌደራል ስርዓት በምትመራ ሀገር፣ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት በአራቱ የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች፤ ህወሓት፥ ብአዴን፥ ኦህዴድ...

ደራሲ አቤ ጉበኛን ማን ገደለብን? እንዴትስ ሞተ? (ጥበቡ በለጠ)

ሰሞኑን ወደ ጎጃም ተጉዤ ነበር፡፡ ከባለቅኔዎቹ አገር፡፡ አቤት ስንቱ ትዝ አለኝ መሰላችሁ፡፡ በ1901 ዓ.ም የተወለደው እና በ1941 ዓ.ም ያረፈው ያ ትንታግ...

የእፉኝቶች እናት!... (አስሜክስ)

አንዲት እናት አለች ~ የእናቶች አውራ እርጥብ ማህፀኗ ~ ሚሊዮኖች ያፈራ ። ተረግማ እንደው እንጃ ~ ወይ አንሷት ምርቃት ይኸው ስንት ዘመን ~ መከራ ‘ሚንጣት ፧ አለች...

ወያኔና ~የግብፅ አብዮት ጠ..ር..ጥ..ር.. (መኮንን ከበደ)

አሁን በኦሮምያ እየተከናወነ ካለው አመጽ እና ከፍተኛ የኢህአዲግ የፓርቲ አመራሮች የስራ ሀላፊነት መልቀቅ ጀርባ ያለው ህወሀት ሀገራዊ ትርምሱን እየገመገመ...

ሲያልቅ አያምር፤ “የሥርዓቱን አሟሟት ያሳምርልን!” (ያሬድ ኃይለማርያም)

የዛሬ ሦስት አመት ታህሳስ 10 ቀን 2007 ዓ›ም “ግፍና አፈና ዐመጽን ይወልዳሉ፤ የዐመጸኛ አፍ ጥልቅ ጉድጓድ ነው (መ.ምሳሌ ም.22፣ ቁ.14)”  በሚል አርዕስት...

ኖርዌይ ኦስሎ፤ የኢትዮጵያውያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በመላው ዓለም ያሉ ኢትዮጵያዊያኖችን ትጣራለች (ጉዳያችን)

ጉዳዩ ምንድነው? የኢትዮጵያውያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን በተመለከተ በኖርዌይ በእዚህ ሳምንት ለየት ያለ በጎ ጉዳይ ተከስቷል። ይሄውም በኦስሎ...