Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የትግራይ ህዝብና ህወሓት (በኔ እይታ) [ሃብታሙ አያሌው]
……ቁጥራቸው ቀላል ያልሆኑ የህወሓትን ጥልቅ የዘውገኝነት ሴራ በተገቢ መጠን ያልተረዱ ፖለቲከኞች ደግሞ ስህተት በስህተት ይታረም ይመስል የትግራይ...

የወያኔ ኣመራር የጅምላ እብደት (አዳነ አታናው)
የወያኔ መንግስት ሁለገብ በሆኑ መንግስታዊ የጥንካሬ መመዘኛ መስፈርቶች ሲገመገም ያለ-ጥርጥር መሰረቱ ተናግቶ ኣገርን መምራት ከማይችልበት ደረጀ...

ወና ቤተ-መንግሰት (ታምሩ ተመስገን)
ከሰሞኑ እየተቀሰቀሱ ስላሉ ትኩሳቶች ጥቂት ነገር ማለት ፈለኩ፡፡ እኔ ወግ ፀሀፊ እንጂ የፖለቲካ ተንታኝ አይደለሁም ግና አዕምሮየ ውስጥ ደባል ማስቀመጥ...

የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን በአውሮፓ፣ሮም ላይ ተዘርፏል?
ካለፈው ኦገስት ወር ጀምሮ እጅግ ተጋንኖ ሲወራ የነበረ ጉዳይ ነው። ፌዴሬሽኑ ሮም ላይ ተዘርፏል። ይህንን “ዝርፍያ” ልዩ ያደረገው በቅንብር እና...

የቅይጥ ትይዩ የምርጫ ሥርዓት ምንነት፤
የቅይጥ ትይዩ የምርጫ ሥርዓት ምንነት፤
ዲሞክራሲን ላለማሻሻል ያሉበት ተግዳሮቶች፤
(በውብሸት ሙላት)
ሕገ መንግሥቱ እንደ መገለጫ ወይም ባሕርይ በማድረግ...

በረከት ማለት ይሄ ነው! (ኤርሚያስ ለገሰ፤ የቀድሞ ሚኒስትር)
ስለ በረከት ስምኦን አቋም እርግጠኛ ሆኖ መናገር አይቻልም። እሱም ቢጠየቅ ስለራሱ እርግጠኛ ሆኖ መግለጽ የሚችል አይመስለኝም። በህይወቴ ካጋጠሙኝ...

“ኡመተ ፈናን- ኡመተ ቀሽቲ ዲሬ ደዋ” (አርቲስቱና ሽቅርቅሩ የድሬ ዳዋ ህዝብ (ጸሓፊ፡-አፈንዲ ሙተቂ)
በደርግ ዘመን ነበር አሉ። ሰፊው የድሬ ዳዋ ህዝብ ከማዕከል የመጣው የደርግ አባል የሚያደርገውን ንግግር ለማዳመጥ በከተማዋ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተሰብስቧል።...

የ ቴዎድሮስ ካሳሁን “ሆያ ሆዬ!”
ፍቅር አ
በዚህ ትውልድ መሀከል ካሉ ሙዚቀኞች ሁሉ በተለየ የዘርፉ የንግስና ዙፋን ላይ እንዲቀመጥ ያደረገው ድምፁ፣ የግጥም አፃፃፍ ችሎታው እና...