Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የትግራይ ህዝብና ህወሓት ምንና ምን ናቸው (በየነ ተስፉ)
— ክቡር ወንድሜ Afendi Muteki፣ የትግራይ ህዝባችን ስናስታውሰው በሚል ርእስ በጻፈው ጽሁፍ ላይ https://www.ethioreference.com/archives/8524 ከተለጠፈበት ጊዜ ጀምሮ ብዙ...

አቶ በረከት ስምኦን ሥልጣን ለመልቀቅ ጥያቄ አቀረቡ
ቢቢሲ አማርኛ
በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ምርምር ማዕከል የኢንዱስትሪ ዘርፍ መሪ ሚኒስትር ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ በረከት ስምኦን ሃላፊነታቸውን...

" ወንጀል አልፈፀምኩም! ጥፋተኛም አይደለሁም!" (ዶ/ ር መረራ ጉዲና)
የፌደሬሽን ምክር ቤት በእነ ዶ/ር መረራ ጉዳይ መልስ ሰጠ !
ቤተልሔም ተሾመ
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት በእነ ዶ/ር መረራ...

“የሰንደቅ ዓላማና አርማ ጉዳይ ለህዝብ ውይይት አልቀረበም” (ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ)
(አዲስ አድማስ)
ህገ መንግስቱን ከማርቀቅ አንስቶ እስከ ማፅደቅ በነበረው ሂደት ወሳኝ ሚና የነበራቸው የቀድሞ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ የሰነድ...

የባንዲራ ማኒፌስቶ! (በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)
ልጅ እያለን፣ ታላላቆቻችን እኛን እርስበርስ እያደባደቡ ሲዝናኑብን እንዲህ ያደርጉ ነበር። ምራቃቸውን መሬት ላይ ሁለት ቦታ ላይ እንትፍ እንትፍ ይሉና፣...

መዝሙሯን በሙሾ፣ እምቡጥ ህልሞችዋን በጭንገፋ ያጣች ምስኪን ሀገር! (ደረጀ በላይነህ)
“የአማራ ሕዝብ የእኛ ሕዝብ ነው፡፡ የትግራይ ሕዝብ የኛ ህዝብ ነው፡፡ የሲዳማ፣ የሶማሌ፣ የአኙዋክ፣ የጉራጌ፣ የአፋር፣ የቤኒሻንጉል – ሁሉም የኢትዮጵያ...

በስመ ‹‹ፕራይቬታይዜሽን!›› የእንግዴ ሜቴክ ሚሊየነሮች! (ፂዩን ዘማርያም)
የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (Metals and Engineering Corporation (METEC)፣ የህወሃት የጦር አበጋዞች መንግስት፣ በመከላከያ ሚኒስትር ስር የተዋቀረው የእንግዴው...

የፍትህ ሃገሯ ወዴት ነው? ማደሪያዋስ? (ዘመድኩን በቀለ)
ቀልዱስ ቀልድ ነው ።ይልቅ ጋዜጠኛ_ተመስገን_ደሳለኝን በአስቸኳይ ፍቱት ። ይኽ ልመና አይደለም ። የልጁን መብት ነው ይከበር ፤ ጠብቁለትም እየተባለ...