>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የትግራይ ህዝባችንን ስናስብ (አፈንዲ ሙተቂ)

አዎን! ቃል ቃል ነው። ትግራይ ማለት የአክሱም ስልጣኔ ማህፀን ናት። ትግራይ የሌለችበትን ኢትዮጵያ ማሰብ ይከብዳል። እኛም ከትግራይ ህዝብ ጋር የተዋወቅነው...

"ጉዞዬ እስከ ቀራኒዮ ድረስ ነው" (ጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝ)

ትላንትና ጥቅምት 3/2010ዓም ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የለአመክሮ መንግስት የፈረደበትን የግፍ ፍርድ ሙሉ ለሙሉ ጨርሶ የሚወጣበት ቀን ነበር! ቢሆንም የዝዋይ...

የሴናተር ኢንሆፍ ህወሓትን የመታደግ ዘመቻ ቀጥሏል! (ኦባንግ ሜቶ)

ጉብኝቱ “ከHR 128 … ውጪ ሊሆን አይችልም” ኦባንግ የአሜሪካ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ሴናተር ጀምስ ኢንሆፍ ህወሓት/ኢህአዴግን ለመታደግ በአዲስ...

''እናንተ የሀገሬ ልጆች፣....'' (ወሰንሰገድ ገብረኪዳን)

እናንተ የሀገሬ ልጆች፣ ( እናንተ በዓለም ዙሪያ ያላችሁ ኢትዮጵያውኖች፣ ( እናንተ በደግነት የታነፃችሁ ደጋጎች፣ በቅድሚያ ይህንን መልዕክት የምፅፍላችሁ...

የአባይ ጣና ጉዳይ፤ ኢትዮጵያውያን ሐይቃቸውን ለመታደግ መጡ የሚለው በቂ ይመስለኛል

ተሾመ ታደሰ አማራና ኦሮሞ ይዋደዳል ከሚለው ቃል ይልቅ ኢትዮጵያውያን እንዋደዳለን የሚለው ሀገር ይገነባል | ከሰለሞን ሀይሉ በድሬቲዩብ እንግዲህ...

ከሚነቀለው እምቦጭ አረም በላይ የተነቀለው የመለያየት መንፈስ ሚዛኑን ደፋ

ግርማ አሸብር ሽንሻው የጎጃም ሰው ተቀብሎ ለአገው ምድር ሰው ፣ ባህርዳር ደርሰው “ጣናን እግዜር ይማርህ፣ ጣና ኬኛ ብለን መጠናል፤” ብለው ከእንቦጭ...

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አይፈታም (የዝዋይ እስር ቤት ሀላፊዎች) [በታሪኩ ደሳለኝ]

Tariku Desalegn መንግስት የፈረደውን የፍርድ ቤት ሙሉ የ3 አመት እስር ያለ አመክሮ ዛሬ የጨረሰው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በእራሳቸው ፍርድ አሰጣጥ ያለምንም...

ወሊሶ: በአንድ ቀን “ከሱናሚ ወደ ሰላም!” (ስዩም ተሾመ)

በትላንትናው ዕለት በአንዳንድ የኦሮሚያ አከባቢዎች ሕዝባዊ ተቃውሞ ሲካሄድ እንደነበር ይታወሳል። ሰላማዊ ሰልፉ በተለይ በአምቦ ከተማ በሰላም ሲጠናቀቅ፣...