Archive: Amharic Subscribe to Amharic

“ብሔሮክራሲ” እና ጣጣው፤! (በውብሸት ሙላት)
በአሁኑ ሕገ መንግሥት መሠረት በኢትዮጵያ የሉዓላዊነት መንበር የተሰጠው ለብሔሮች፣ ለብሔረሰቦችና ለሕዝቦች ነው፡፡ የትኛውም ሥልጣን መነሻውና መድረሻው...

መተከል ጎጃም ነበር፤ አማራ ግን «አገርህ አይደለም» ተብሎ እንደ ፋሲካ ዶሮ ይታረድበታል! (አቻምየለህ ታምሩ)
ወያኔ ከጎጃምና ከወለጋ ወስዶ በፈጠረው «ቤንሻንጉል ጉሙዝ» በተባለው ክልል ውስጥ ከጎጃም የተወሰደው መተከል አውራጃ አዲስ የተፈጠረው ክልል ሰፊው...

የአገር ሰው ጦማር- ኃይለማርያም፣ ዶቅዶቄ፣ አዲ’ሳ’ባ [ሙሔ ሀዘን ጨርቆስ ለዋዜማ ራዲዮ]
BodaBoda in Kenya- FILE POTO
ትሪቨር ኖህ ምናለ በጦቢያ ቢወለድ እላለሁ-አንዳንዴ፡፡ የፖለቲካ ኮሜዲ በሀበሻ ምድር በሽ ነዋ!
ይኸው የኛው ጉድ በአጋዚ ስለሚያልቁ...

ኢትዮጵያ ውስጥ መፈንቅለ መንግስት ማድረግ ይቻላል? (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)
አዳዲስ ክስተቶች
ኢትዮጵያ ውስጥ መፈንቅለ መንግስት ማድረግ ይቻላል?
1 ኦህዲድ ውስጥ ከዚህ በኃላ operation አካህዶ አንዱን ጥሎ አንዱን ማንገስ እጅግ...

ህወሓት ተልዕኮውም፣ ታማኝነቱም ለትግራይ ብሄርተኝነት ነው (ግዛው ለገሰ)
የትግራይ በላይነት አለ
ህወሓት ተልዕኮውም፣ ታማኝነቱም ለትግራይ ብሄርተኝነት ነው
እስከ 1994 አካባቢ ደቡብ አፍሪካ የነጮች የበላይነት ነበር። ይህ...

የሕወሐት፣ የኦነግ እና ጀሌዎቻቸው የአማራ ዘር ማፅዳት ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)
በአለፉት 40 ዓመታት በኢትዮጵያ በሕወሐት፣ኦነግና ጀሌዎቻቸው ፀረ አማራ ሁለ ገብ እንቅስቃሴ ዋነኛ የትግል አጀንዳቸው አድርገው በሰሩት የአመለካከት...

ባለራዕዩ ሲሞት “ራዕዩ ን” ተከትለን መቃብር የወረድን ራዕየ-ቢሶች ነን (አገኘሁ አሰግድ)
አውቀን የተኛን ነን፡፡ ቢቀሰቅሱን የማንሰማ! ከከተሳካልን ቀስቃሾቻችንንም አሰልችተን የምናስተኛ! …ሰውነታችን ጣምኖ ጮማ ከምንቆርጥ ይልቅ፣ ያለምንም...

በቤንሻንጉል ልዩ ኃይል ፖሊስ እገዛ ከ50 በላይ ዐማሮች ሲገደሉ ወደ 400 የሚሆኑ ቤቶች ተቃጥለዋል፤ (ስዩም ተሾመ)
በቤንሻንጉል ልዩ ኃይል ፖሊስ እገዛ ከ50 በላይ ዐማሮች ሲገደሉ ወደ 400 የሚሆኑ ቤቶች ተቃጥለዋል፤
ችግሩ የተፈጠረበት ቦታ- ከማሽ ዞን፣ በሎጅጋንፎይ ወረዳ፣...