Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የታረደች ዶሮ መሞቷ ላይቀር እየተንደፋደፈች በዙሪያዋ ያሉ ሰዎችን በደም ትበክላለች (ቬሮኒካ መላኩ)
1~ ዘግይቶም ቢሆን የኢሊባቦሩ ቡኖ በደሌ ቲራጄዲ ድራማ ስክሪፕት ፀሀፊ ፣ ዳይሬክተር እና ፕሮዲዩሰር ማን እንደነበር በግልፅ እየወጣ ነው ። በአገሪቱ...

የሟች እናት እያለቀሰች የገዳይ እናት እየሳቀች መኖር ይቻላል ብሎ ማሰብ ከንቱነት ነው! (ሃብታሙ አያሌው)
ዛሬ በደም የመነከር ተረኛዋ አምቦ ሆነች! ሃገር እየቀየሩ መግደል የነገስታት መብት መስሏል፨ ጥይታቸው የወገኖቻችንን ግንባር ሲነድል የኛ ልብ ይደማል...

የዋልድባ መነኮሳት ጥሪ!
“እኛ ውጊያችን ከህዝብና ከፈጣሪ ጠላት ጋር ነው !”
ካላፉት ቀናት መካከል በአንዱ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ታስረው ያሉትን የዋልድባ በተለየ መጠሪያው...

ትናንት አምቦ ውስጥም የሆነው ደም የጠማው ቫምፓየር የፈፀመው የተለመደ ድርጊት ነው (ቬሮኒካ መላኩ)
አለም ከቃየል ጀምሮ ብዙ ደም የሚያፈሱ ሰዎችንና ፣ ቡድኖችንና መንግስታትን አስተናግዳለች። ኢትዮጵያ በተመለከተ ከፍጥረቷ ጀምሮ እንደ ወያኔ ያለ ጄስታፖ...

ግራ ገባን እኮ (አፈንዲ ሙተቂ)
ማዕከላዊ መንግሥቱ ለተቃውሞ ብተና ፈጥኖ ደራሽ የፖሊስ ኃይል መላኩን ትቶ እስከ አፍንጫው የታጠቀ የመከላከያ ሰራዊት ይልካል።
የመከላከያ ሰራዊት...

"አዲስ አበቤ ለምን አልተነሳም?" "ሰፋሪ!" "መጤ!"፣"ቤት አልባ!"፣"የደም ከተማ!" (ኤርሚያስ ለገሰ)
አሁን አሁን በድፍረት መጠየቅ ያለብን ቁልፍ ጥያቄዎች ከፊታችን እየተጋረጡ ነው። የአገራችን ኢትዮጵያ ጉዳይ ያሳስበናል የምንል ሁሉ ምላሽ ያላገኘንለትን...

የሊፎርት አራቱ ቢሆኖች… (በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)
(ከዚህ ቀጥሎ በኢትዮጵያ ምን ይከሰት ይሆን?)
መጀመሪያ ሕዝባዊ አመፅ። ቀጥሎ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ። አሁን ደግሞ ውስጣዊ የገዢዎች መነጣጠል (ወይም...

«ባባ ዛሬ ሻይ አትጠጡም ካለን በፍፁም ሻይ አንጠጣም!! ...» የኪሱሙ ነዋሪ (በዮናስ ሃጎስ)
አሁን 11 ሰዓካባቢ ላይ ነው። የጁቢሊ ፓርቲ (ገዢው ፓርቲ) ተወካይ ሴናተር ጄምስ ሙር ፓርቲውን ወክሎ መግለጫ እየሰጠ ነው።
«ቅድም የናሳ ተወካዮች የሰጡትን...