Archive: Amharic Subscribe to Amharic

‹ዳውን ዳውን ኬንያታ!› እያሉ በአደባባይ መጮህ የለም (ዮናስ ሃጎስ)
የኬንያ ምርጫ እንደተጠበቀው በጣም አስጊ ሳይሆን አብቅቶለታል። አዲሱ ተመራጭ ኡሁሩ ኬንያታ ቃለ መሐላ ለመፈፀም ገና 24 ቀናቶች ይቀራቸዋል። ከምርጫው...

የአቶ ዮናታን ተስፋዬ ይግባኝ ክርክር ተሰማ (በጌታቸው ሺፈራው)
በማነሳሳት የ”ሽብር” ክስ ተመስርቶበት 6 አመት ከ6 ወር የተፈረደበት አቶ ዮናታን ተስፋዬ የይግባኝ ክርክር ዛሬ ጥቅምት 24/2010 ዓም በፌደራል...

የኛ ሰው በሄግ ችሎት - (ክንፉ አሰፋ - ዘ ሄግ)
ለ25 ዓመታት በኔዘርላንድ ውስጥ ሲኖር ሰብዓዊነት ማለት ምን እንደሆነ በደንብ የተረዳ ይመስላል። ምዕራባውያን ለሰብዓዊ ፍጡር የሚሰጡትን ዋጋ ሳይገነዘብ...

ስለ ሰሎሞን ዴሬሣ በጥቂቱ
” ደራሲ ይደርሳል ፤ አንባቢ ያነባል ፤ ሃያሲ ይተቻል። ምንም ቢወታተብ የስነጽሑፍ ጣጣ ከእንዚህ ድንክዬ ዐረፍተ ነገሮች አያልፍም” ያለው ሰሎሞን...

በአማራ ትኩስ እሬሳ በባህር ዳር የለማ መገርሳ ሙገሳ!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)
የአቶ ለማ ሙገሳ ያልኩት እንደ ታዋቂ ሙዚቀኛና ትያትረኛ “በመሳጭ የአንድነት ንግግራቸው የሚታወቁት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ” በሚል በባህር ዳር...

‹‹ኢትዮጵያን በዛሬ መልኳ የፈጠራት ድንጋጤ ነው›› ሰሎሞን ዴሬሳ (በዘላለም ክብረት)
ሰሎሞን ደሬሣ የመጀመሪያውን ግጥሙን የጻፈው ለአንዲት ልጅ የሚላክ የፍቅር ደብዳቤ አስር ሳንቲም ተከፍሎት ነበር፡፡ የዩንቨርስቲ ትምህርቱን አቋርጦ...

አረና ለቅዳሜ የተራው ሰልፍ በደብዳቤ ተከለከለ (ዮናስ ሃጎስ)
ደብዳቤው ባጭሩ ሲተነተን ‹በኦሮሚያ በሌሎች ብሔር ተወላጆች ላይ እየደረሰ ያለው በደል እንዲቆም የትግራይ ክልል ከፌደራሉ መንግስትና ከኦሮሚያ ክልል...