>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በለማ ሥም የሚመጣ “የተባረከ” ነው? (በመስከረም አበራ)

ከሁለት አመት ወዲህ የሃገራችን ፖለቲካ ከመቼውም በላይ በሁነት የተሞላ ሆኗል፡፡ ይህ ክስተት ተደላድሎ መምራት የለመደውን ህወሃት መራሹን ኢህአዴግ...

የኦሮሞ ኢትዮጲያዊነት ጠበቃና ምስክር አይሻም! (ስዩም ተሾመ)

ሕወሃት/ኢህአዴግን አሁን ካለበት ቋፍ ላይ ያደረሰው ምንድነው? የብሔርተኝነት እሳቤ ነው። በመጀመሪያ የፖለቲካ አመራሩና ልሂቃኑ የፖለቲካ አቋምና አመለካከታቸውን...

የሰሞኑ መከላከያ ጄኔራሎች ስብሰባና የጥፋት ውሳኔ (ገረሱ ቱፋ)

“የሰሞኑ መከላከያ ጀነራሎች ስብሰባ የጥፋት ውሳኔ ሰሞኑን የህወሃት ጀነራሎች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ስብሰባ ማድረጋቸው ይታወቃል፡፡ስብሰባው...

የሮማናቱ ሰለማዊ ሰልፍ (አምደጽዮን ገብረስላሴ)

ሰለማዊ ሰልፍ ለማካሄድ ማሳወቅ ይጠብቅብን ነበር። ኣሳውቀናል። ሰልፉ እንዳናካሂድ ከተፈለገ ደብዳቤ ባስገባን በ12 ሰዓት ውስጥ ምላሽ መሰጠት ነበረበት። የመቐለ...

የመገንጠል ጥያቄ ‹...እኛ ኬንያዊነት አይሰማንም...› (ዮናስ ሃጎስ)

  ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ትላንት በቀረበባቸው የምርጫ ማጭበርበር ክስ ምክንያት ለዛሬ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው የቃለ መሐላ ስነ ሥርዓታቸው ወደ ኖቬምበር...

የታሪክ ምፀት ይሉሃል ይሄ ነው:: መድረሻ ያጡ ጠጉረ ልውጦችን ያስጠጋ የነበረ ህዝብ ዛሬ ራሱ መድረሻ አጥቷል (በዕውቀቱ ስዩም)

በዚህ ታሪካዊ ምስል ላይ የሚታየው የመጀመርያው የከተማ ባቡር አስመጭ ሰርኪስ ተረዝያን ነው:: ኢትዮጵያ: ከእልቂት አምልጠው የሙጥኝ ላሏት...

ህወሃት በመቀለ ስብሰባው የኦህዴድና ብአዴን አመራሮችን እንዴት ጠራርጎ እንደሚያስወግድ እየተወያየ ነው (ስዩም ተሾመ)

ከዶ/ር ደረስ ጌታቸው ጋር “VOA” በጋዜጠኛ ትዝታ በላቸው መሪነት ስለ #ኦሮማራ እየተወያየን ነበር፡፡ የኢህአዴግ መንግስት ስር-ነቀል...

‹‹እስሬ፣ ጥሩ ክርስቲያን፣ ሰውና ታጋይ አድርጎኛል›› (ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከቃሊቲ እስር ቤት)

‹‹እስሬ፣ ጥሩ ክርስቲያን፣ ሰውና ታጋይ አድርጎኛል›› ‹‹ኢህአዴግ በጭቆና ውስጥ ጸጥ ብሎ የተቀመጠን ሕዝብ እየቆሰቆሰ ነው›› ጋዜጠኛ እስክንድር...