Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የኢትዮጵያዊዉን አእምሮ ለምን ገደል አፋፍ ላይ ማስቀመጥ ተፈለገ? (ሰለሞን ያሬድ)
የአብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ አእምሮ በተፈጥሮ በባህልና በሃይማኖት ተሞርዶ በስልጣኔ የበለጸገ ስለሆነ ዘር ሳይቆጥር ቋንቋ ሳይመነዝርና ሃይማኖት...

በእነ ንግስት ይርጋ ብይን ላይ ከተነሱት አንዳንድ ነጥቦች (ጌታቸው ሺፈራው)
ትዝብት፡
1ኛ ተከሳሽ: ንግስት ይርጋ
የቆሰሉትን (በጎንደሩ ሰልፍ) ለማሳከም የለበሰችውን ልብስ አውልቃ ከ5ሺህ ብር በላይ አሰባስባለች
የኮለኔል ደመቀ...

‹ሕዝባዊት ዲሞክራሲያዊት ኬንያ› የምትባል ሌላ ሐገር ?!?! (ዮናስ ሃጎስ)
የሆማ ቤይ ካውንቲ የፓርላማ ተወካይ ከኬንያ 47 ካውንቲዎች 40ዎቹ ተገንጥለው ‹ሕዝባዊት ዲሞክራሲያዊት ኬንያ› የምትባል ሌላ ሐገር መመስረት እንደሚፈልጉ...

መንገድ ጠራጊ ለመሲሁ - ኦህዴድ! እንደ መጥምቁ ዮሃንስ (ጉማ ሳቀታ)
(ፎቶ) ~ የኦህዴድ ታጋዮች (ኩማ ደመቅሳ፤ኢብራሂም መልካ፤ አባዱላ ገመዳ፤ ባጫ ደበሌ፤ ዲማ ጉርሜሳ፤ ዮናታን ዲቢሳ እና በቀለ በdhaadhaa) 1982 ዓ.ም
OPDO አዴት...

የዋህ ፖለቲካኛ እንደ መዘውር በየሴኮንዱ ይለዋወጣል (ቶሎሳ ሌቤሳ)
እሲቲ በዝርዝር ስለዚህ ሰው ማንነት በጽሁፍ ላስረዳችሁ
1. ለማ መገርሳ የተወለደው ወለጋ ባኮ ከተማ ላይ ነው የተወለደው ከዝያም ወደ አድዋ ህውሃት ኦህዴድ...

ዩንቨርስቲዎቻችን እና የብሄር ግጭቶቹ (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)
1993 ወረሃ ታህሳስ ነው።በAAU ዋናው ጊቢ (ግን ማነው ዋናው ጊቢ ያደረገው? ደግሞ ይህንኑ ለምን ጠየክ ብላችሁ ፀብ እንዳታነሱ?) ነው።
አሁን በዘነጋሁት በአንዱ...

ኢትዮጵያዊነት Vs ለማ መገርሣ (ዳንኤል ሺበሺ)
የኦሮሚያው ኦቦ ለማ መገርሣ “ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው” አሉ? በርግጥ ልክ ነው፤ ግን ሱስምኮ ሰው ሰራሽ መፈወሻ ዘዴ አለው፡፡ ቢያንስ ለአንድ ወር...

ተማሪዎች እና ‹‹ ተማሪዎች›› (ጋዜጠኛ በፈቃዱ ሞረዳ)
መቱ ዩኒቨርሲቲን እንደማጣቀሻ በመጠቀም በተማሪዎች መሐከል እየተፈጠረ ስላለዉ አለመግባባት እየተወሳ ይገኛል፡፡
ዘመነ ወያኔ ከሰጠን ልምድ በመነሳት...