>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

እንደምን አመሻችሁ ዜና እናሰማለን! (ዮናስ ሃጎስ)

የዛሬው አበይት ዜናችን ‹ኢትዮጵያዊነት ሱሴ› ድራማ ክፍል ሁለት በነገው ዕለት በጎንደር ሲኒማ ቤት መመረቁን የተመለከተ ነው። ዘጋቢያችን እንደሚከተለው...

የጠ/ሚ ሃይለማሪያም ስልጣን መልቀቅ ለኢትዮጲያ ትልቅ ውለታ ነው! (ስዩም ተሾመ)

ባለፈው ባወጣነው ፅሁፍ የፖለቲካ አመራር ብቃት የሌላቸው መሪዎች ለሀገር ሰላም፥ ልማትና ዴሞክራሲ “እንቅፋት” እንደሚሆኑ በዝርዝር ተመልክተናል።...

አህመዲን ጀበል ያቺን ሰዓት! (ሃብታሙ አያሌው)

ኡስታዝ አህመዲን ጀበል በፅኑ መታመሙን ስሰማ ልቤ በእጅጉ አዘነ። ፎቶውን ሳየው ትላንት የማውቀው አህመዲንን በአይነ ህሊናዬ አስታውሼ ስሜቴ ምስቅልቅል...

”እስረኛው” ተኝቷል (ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረኪዳን)

የወህኒው ጠባቂ – የወህኒው በረኛ ይብላኝልህ ላንተ – ተኝቷል እስረኛ!! ከታጠቅከው ክላሽ – ከጥይት ያለፈ እውነትን አስታቅፎህ – እጅግ የገዘፈ በፍፀም...

ለሻአቢያ ልጆች ኤርትራውያን የተሰጠው መብትስ ለኢትዮጵያውያን የሚፈቀደው መቼ ነው??? (ኤርሚያስ ቶኩማ)

ሕዝቡ በሌላ ፓርቲ መተዳደር ካልቻለ፣ ፓርቲው ሌላ ሕዝብ ያስተዳድራ የኤርትራውያን ሰልፍ በኢትዮጵያ ዛፍ አወጣጥ የሚያስተምረን ሰው አወራረድ ያስተምረን...

"የዚምባበዌ ዜጋ የሆነው ኮለኔል መንግስቱ ሀይለማሪያም " (ቬሮኒካ መላኩ)

የሰሞኑ የዝምባብዌ መንግስት መፈነቅለ መንግስት አርክቴክትና መሀንድስ መንግስቱ ሀይለማሪያም እንደሆነ በተለያዩ አለምአቀፍ ፕሪንት ሚዲያ እየተገለፀ...

ኮ/ል መንግስቱ ውለታቸው ለዚምቧቡዌ ህዝብ እንጂ ለሮበርት ሙጋቤ አይደለም (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)

የቢሮ ስልኬን አነሳሁ። ወደ ሀራሬ ደወልኩ። ከወዲያ ማዶ ትህትና የተሞላበት የእመቤት፡ ወይዘሮ፡ የእናትነት ግርማ ሞገስ የተላበሰ፡ ረጋ ያለ ድምጽ...

ኢትዮጵያ የሁላችንም ትሁን፤እኩል ይዝነብልን (እንዳለጌታ ከበደ)

ከ‹ያልተቀበልናቸው›….መጽሐፍ አንዱን ነጥብ እነሆ! ጀምቦሮ፣ በንጉሥ ምኒልክ ዘመን፣ ንጉሡ ግዛታቸውን ለማስፋፋት በመጡ ጊዜ፣ የተመሰረተች ከተማ...