>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ለ2017 የ”ፈረንጆቹ” አዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ [ኢትዮጵያችን - ጋዜጣዊ መግለጫ]

20ኛው ኢትዮ አውስትራሊያ ቶርናመንት በድምቀት ተከናወነ!

በአውስትራሊያ የተለያዩ ስቴቶች የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን በዓመት አንዴ የሚያገናኘው ኢትዮ-አውስትራሊያ ቶርናመንት ዘንድሮም ለ20ኛ ጊዜ በሜልበርን...

ጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪና ኤሊያስ ገብሩን የእስር ቤት ጉብኝት [በጋዜጠኛ ወሰን ሰገድ ገብረኪዳን]

ዛሬ ስል፣ ነገ ስል ፣ እንደገና ነገ ስል ….. ቀናት ተቆጠሩ፡፡ ሳምንታት ተደመሩ፡፡ ዛሬ እኩለ ቀን ግን ከራሴ ጋር ተዋቅሼ ስልኬን አንስቼ ወደ ሙያ አጋሬ...

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ሐኪም ቤት መግባቱ ተገለጠ [ዶይቸ ቬለ]

በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ረፋዱ ላይ ዝዋይ ባቱ ሐኪም ቤት እንደገባ የተመስገን ታናሽ ወንድም ታሪኩ ደሳለኝ ለዶይቸ ቬለ ተናግሯል።  ጋዜጠኛ...

የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ወያኔ ብቻ ወይስ የውጭ ኃይሎችም ጭምር ? [ፈቃዱ በቀለ ፤ ዶ/ር]

መግቢያ  ይህንን ጥያቄ አንድ ስሙን ልጠቅሰው የማልፈልገው ምሁር በኢሜይል ለብዙ ጓደኞቹ በጥያቄ መልክ ሲያስተላልፍ ለእኔም ስላስተላለፈልኝ ይህንን...

ራስን ፍለጋና ትዝብት [አሰፋ ጫቦ]

“የአቶ አስፋ ጫቦ የተባ ብዕር ስለነገም ቢናገር!” በሚል ይገረም አለሙ የጻፈው በየድሕራተ ገጾች ወጥቶ ነበር። እኔ መውጣቱን የሰማሁት በስልክ ከእመቤት...

ቀደም ሲል ኢቢሲ (ኢቲቪ) ያሟረተበት ምሩጽ ይፍጠር ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ስክነት ያድነናል ! [መስፍን ማሞ ተሰማ]

እኛ እኔን አቅፎ ደግፎ እኔ በኛ ውስጥ እፎይ ብሎ አርፎ እንዳይኖር የሚጠናወት ታሪክ መጣ የእኛና የእኔ አንድነታቸው ላንዳፍታም ቢሆን ቅጡን ሊያጣ። እኔ...