>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሰላም አይገዛም! [ኢህአፓ]

''....ቢያንስ ለራሳችን መዋሸትን እናቁም።'' (ፈቃደ ሸዋቀና)

አንዳንድ ጊዜ ቀላልና ግልጽ ነገር ለምን እንደሚሰወርብን አይገባኝም። በኢትዮጵያ የቱንም ያህል ቢጎለብት አንድ ጎሳ ወይም ብሔር ብሔረሰብ ወይም ጠበብ...

ሰማዕቱ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ [ኤፍሬም እሸቴ]

…ጸሐፊው ሲገልጥ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ቁመታቸው ረዘም፣ ፊታቸው ዘለግ ያለ፣ መልካቸው ጠየም ያለ ዐዋቂነታቸውና ትሕትናቸው ከገጻቸው የሚነበብ ሲሆን...

”ኮሲ ፆም ሲያድር፣ ሙጃ ያበቅላል” (ኢልማ አባ-ረጋሣ)

የማለዳ ወግ ... ደፍሮ ስለሀገር መሞትና ፈርቶ ስደትን መምረጥ! [ነቢዩ ሲራክ]

* ትንታጉ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ተገኝቷል ! * ተሜ ኢትዮጵያ አስቀደመ ፣ እኔ ፈሪው እናቴን * የኢትዮጵያ ፍቅር ፣ የወላጅ እናት ፍቅር … !!! ትንታጉ...

“እንኳን በሳይበር የሚደረግ ጥቃት ይቅርና የወያኔ እስር ቤትም ከዓላማችን አላሰናከለንም” – (ዘ-ሐበሻ)

ዘ-ሐበሻ ድረገጽ ከተመሰረተች 9 ዓመት ሆኗታል:: ባለፉት 9 ዓመታት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎችን መረጃ ከሚያቀብሉ የመረጃ መረቦች መካከል አንዷ በመሆን...

ተመስገንን አግኝተነዋል [ታሪኩ ደሳለኝ]

ከ 10 ቀናት በኃላ ከ30 ደቂቃ በፊት ለ 3 ደቂቃ በዝዋይ እስር ቤት በልዩ ጥበቃ ለብቻው በ 7 ወታደሮች ተከቦ ተመሰገንን አግኝተነዋል። ተመስገንን ሰናገኝው...

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከታሰረበት ዝዋይ እስር ቤት ‹የለም› ከተባለ ስድስተኛ ቀን ተቆጥሯል

ፍትህ ጋዜጣ ላይ ለንባብ ባበቃቸው ጽሁፎቹ ‹ህዝብን ለአመጽ የሚያነሳሳ ጽሁፍ ለንባብ አብቅተሃል› በሚል በኢትዮጵያ መንግስት ክስ ቀርቦበት የሦስት...