>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በአማራነት ስለመደራጀት፤ አንዳንድ “አማሮች” ምን ነካቸው? [ተክለሚካኤል አበበ]

ያለፉት ጥቂት ወራት፤ 1- በዚህ ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ፤ ለአመታት የኢትዮጵያውነት ሰንደቅ ዓላማ ሲያውለበልቡ የነበሩ አንዳንድ ሰዎች/ቡድኖች፤ ደርሰው...

ለማ ክብረትና አማረ ዘውዴ ምን እያደረጉ ነው? [ከአውስትራሊያ]

የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራቀዊ የእግር ኳስ ቡድን ግብ ጠባቂ የነበረው ለማ ክብረት እና የወጣት ቡድን ተጫዋች የነበረው አማረ ዘውዴ (የተካበ ዘውዴ ወንድም)...

ጭብጡ ላይ አተኩሩ.... አታስቀይሱ!(የዲያስጶራ ይሁዳዎች ክፍል ፫) [ግርማ እንድሪያስ]

ጭብጡ ላይ አተኩሩ…. አታስቀይሱ!(የዲያስጶራ ይሁዳዎች ክፍል ፫) ”ከሺህ ጦረኛ አንድ ወሬኛ እፈራለሁ። ”አዶልፍ ሂትለርበዘር ፍጅት የሚጠቀሰው...

አዲስ ድረ ገጽ :- ''ኢትዮጵያ ነገ''

News Ethiopia Nege

“…..የመሸበት ማደር!” [አስፋ ጫቦ Dallas Texas USA]

“እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር!” የሚል አባባል አለ። ወዳጄን ዶክተር መረራ ጉዲናን ሳስታውስ ያ አባባል ይመጣብኛል። ከዚያ የተሻለ ሊገልጸው የሚችል...

የትላንቱ ካሳሁን አድማሱ፤ የዛሬው ዳንኤል አበበ ማነው? [የዲያስጶራ ይሁዳዎች ክፍል ፪ (ግርማ እንድሪያስ)]

ባለፈው ብዕሬ ደም ተፍታ ነበር። ደም ያልኩት ብዙ የደሙ፣ የተሰቃዩ ሰዎችን እያወኩኝና የዕውኑን ዓለም ይሁዳዎች መተረክ ስትችል ላይ– ላዩን ብዕሬ...

የወያኔ የማስመሰያ ‹‹ሕገ መንግሥት›› (façade constitution) ፤ በማር የተለወሰ እሬት [ከይኄይስ እውነቱ]

ከመሰቃያቸው ስፍራ የላኩት የጋዜጠኞቹ ኣናኒያ ሶሪ፣ኤሊያስ ገብሩና የፖለቲከኛው ዳንኤል ሺበሺ መልዕክት

ሠላም ያገር ሠዉ!! በዛሬዉ ዕለት ህዳር20-2009 ዓ.ም እነ ጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪ ከታሰሩበት እስር ቤት በሶፍት ወረቀት ተጠቅልሎ የተላከ መልዕክት ነዉ፣ እባካችሁ...