Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ለማ ክብረትና አማረ ዘውዴ ምን እያደረጉ ነው? [ከአውስትራሊያ]
የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራቀዊ የእግር ኳስ ቡድን ግብ ጠባቂ የነበረው ለማ ክብረት እና የወጣት ቡድን ተጫዋች የነበረው አማረ ዘውዴ (የተካበ ዘውዴ ወንድም)...
ጭብጡ ላይ አተኩሩ.... አታስቀይሱ!(የዲያስጶራ ይሁዳዎች ክፍል ፫) [ግርማ እንድሪያስ]
ጭብጡ ላይ አተኩሩ…. አታስቀይሱ!(የዲያስጶራ ይሁዳዎች ክፍል ፫)
”ከሺህ ጦረኛ አንድ ወሬኛ እፈራለሁ። ”አዶልፍ ሂትለርበዘር ፍጅት የሚጠቀሰው...
“…..የመሸበት ማደር!” [አስፋ ጫቦ Dallas Texas USA]
“እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር!” የሚል አባባል አለ። ወዳጄን ዶክተር መረራ ጉዲናን ሳስታውስ ያ አባባል ይመጣብኛል። ከዚያ የተሻለ ሊገልጸው የሚችል...
የትላንቱ ካሳሁን አድማሱ፤ የዛሬው ዳንኤል አበበ ማነው? [የዲያስጶራ ይሁዳዎች ክፍል ፪ (ግርማ እንድሪያስ)]
ባለፈው ብዕሬ ደም ተፍታ ነበር። ደም ያልኩት ብዙ የደሙ፣ የተሰቃዩ ሰዎችን እያወኩኝና የዕውኑን ዓለም ይሁዳዎች መተረክ ስትችል ላይ– ላዩን ብዕሬ...
ከመሰቃያቸው ስፍራ የላኩት የጋዜጠኞቹ ኣናኒያ ሶሪ፣ኤሊያስ ገብሩና የፖለቲከኛው ዳንኤል ሺበሺ መልዕክት
ሠላም ያገር ሠዉ!! በዛሬዉ ዕለት ህዳር20-2009 ዓ.ም እነ ጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪ ከታሰሩበት እስር ቤት በሶፍት ወረቀት ተጠቅልሎ የተላከ መልዕክት ነዉ፣ እባካችሁ...
ፕሬዚደንት ፊደል ካስትሮ ሩዝ ማን ነበሩ [ነብዩ ሲራክ]
የቀድሞው የኩባ ፕሬዚዳንት ፊደል ካስትሮ ሩዝ ስንብት !
* ፕሬዚደንት ፊደል ካስትሮ ሩዝ ማን ነበሩ
* የኢትዮጵያ ባለ ውለታ … “ ቪቫ ካስትሮ ”
* “ዋንታናሜራ...
