Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ከዋሺንግተን ስንብት [መስፍን ወልደ ማርያም]
ኅዳር 1/2008
ወደ አሜሪካ ከመጣሁ ሁለት ወሮችን እያስቆጠርሁ ነው፤ በ2007 ዓ.ም. መጨረሻ ላይ ወደ አሜሪካ የመጣሁት ደስ እያለኝ አልነበረም፤ ምክንያቱም አሜሪካን...

በትግሉ መንገድ ላይ [ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከዝዋይ እስር ቤት ]
(ለኢሳት የተላከ ፁሑፍ)
‹‹እነሆ በረከት›› እንዲል ስብሐት ገ/እግዚአብሔር (‹‹ከስብሐት ነጋ ጋር ምንም ዓይነት ዝምድና የለውም›› እንዲሉ ፕሮፍ)...

ወሮበሎች በአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው አገልግሎት ዋና መሥሪያ ቤት ውስጥ ሰርጎ መግባት?
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
ጥንታዊ የሮማ ሰዎች እራሳቸውን ከወሮበላ አደጋ ጣዮች ለመጠበቅ ሲሉ የከተሞቻቸውን...

ፕ/ት ሙጋቤ እግዚአብሔር ኬኒያኖችን በመፈጠሩ አማረሩት [ታምሩ ገዳ]
የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ዋና ጸሃፊ እና የዙምባብዊው ፕ/ት ሮበርት ገብርኤል ሙጋቤ እግዜአብሔር የኢትዮጵያ የቅርብ ወዳጅ እና ጎረቤት አገር የሆነችው...

መንግስት በርሃብ ለተጠቁት ዜጎች እርዳታ እየሰጠ እንዳልሆነ ታወቀ [ነገረ ኢትዮጵያ ]
• በርሃብ የተጠቁት ዜጎች ቀያቸውን ለቀው እየተሰደዱ ነው
• ‹‹ሰው በርሃብ እያለቀ ነው››
• ‹‹የሚላስ የሚቀመስ የለም፡፡ ቤተሰባችን ፈርሷል››
•...

ከነካባው የተቀበረውን የፍትህ ሥርዓት ነፃ ለማውጣት ትግላችን አጠናክረን እንቀጥላለን! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ)
ኢትዮጵያ ውስጥ ከህገ መንግስቱ ጀምሮ አዋጅና በሌሎችም የዜጎችን መብት የሚደነግጉ በርካታ መሰረቶች ቢኖሩም ለይስሙላ ህጋዊ ሥርዓት እንዳለ ከማስመሰልም...

የሃይለማርይም እንባ እና የኔ አጭር ዘገባ [ ሄኖክ የሺጥላ ]
አቶ <ክቡር ጠቅላይ ሚንስቴር> ሃይለማርያም ደሳለኝ ፣ ጠቅላይ ሚንስቴር ፣ ጠቅላይ ሚንስቴር የሚሸት ነገር ተናገሩ ፣ ልል አልኩና ፣ እስኪ ከመቸኮል...