>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የኮሚኒኬሽን ሚ/ሩ እቶ ጌታቸው ረዳ “ጨረቃ ላይ” ጥለውን ነጎዱ [ታምሩ ገዳ]

በርካታ ኢትዮጵያኖችን ለ ወከባ፣ ለ አሰራት እና በመጨረሻም ለሰደት የዳረጉት አወዛጋቢዎቹ የጸረ ሽብር እና የፕሬስ ህጎች በገዢው መንግስት በኩል እንከን...

አይኔ አያየ እዚህ ዉስጥ አልገባም – መሠረት ሙሌ [ኤፍሬም ማዴቦ ከአርበኞች መንደ]

መብራቱን አጥፍቼዉ አልጋዬ ላይ የወጣሁት በግዜ ነዉ። አለወትሮዬ እንቅልፍ የሚባል ነገር በአይኔ አልዞር ብሎኝ ከጨለማዉ ጋር ፊት ለፊት ተፋጥጠናል።...

ሰውዲ አረቢያ በገንዘብ እጦት ችግር ክፉኛ ልትመታ ነው ተባለ [ታምሩ ገዳ]

ነገሩ ቀልድ እና ሟርት ይመሰላል፣ ነገር ግን እውነት ነው ።ለብዙዎች እርጥባን እና ምጽዋት በመቸር እንደ ጣኦት የምተመለከው ስውዲ አረቢያ እንደ አለማቀፍፉ...

ሸገር ከሰላሳ ዓመት በኋላ

 (ሙሔ ሐዘን ጨርቆስ ለዋዜማ ራዲዮ) ለመሆኑ እንዴት አላችሁልኝ? እኔ ያው ደህና ነኝ፡፡ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው! ምን ቢከፋ ጦሙን አያድር? ትናንትና...

የእናቴ ልጅ ነኝ! [በፍቃዱ ዘ ኃይሉ (ከቤቱ)]

እቤቴ ከገባሁ ጀምሮ ወዳጅ ዘመዶቻችን ሁሉ ‹‹እንኳን ለቤትህ አበቃህ›› እያሉኝ ነው፡፡ የ‹እንኳን ለቤትህ አበቃህ› መልዕክቶቹ ግን ብዙውን ጊዜ በተጨማሪ...

የማለዳ ወግ ... ከሊባኖስ እስከ ሳውዲ ፣ ሌላ የደም እንባ እንዳናነባ ! [ነብዩ ሲራክ]

* የተዘጋው የአረብ ሀገር ጉዞ ይጀመር ይሆን? እለተ አርብ ጥቅምት 14 ቀን 2007 ይላል የቀን መቁጠሪያው ። በጠዋቱ ተነስቸ መብተክተክ ይዣለሁ ፣ መነሻየ ከሳምንት...

እናመሰግናለን [ዞን 9]

በድንገት ከያለንበት ተይዘን እንደታሰርነው አፈታታችንም ግራ የሚያጋባ ነበር፡፡ ተመሳሳይ ክሶች ቀርበውብን እያለ ግማሾቻችን ‹ክስ ተቋርጦላችኋል›...

ኮከቡ ሙሉጌታ ሲያበራ ይኖራል! [ከአንተነህ መርዕድ]

 የምንወደውን አንጋፋ ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌን ካጣን ሁለተኛ ሳምንታችን ነው። ጋሽ ሙሉጌታ እንደ ባህር ተጠልቆ የማያልቀው እውቀቱና ልምዱን በአንደበቱ...