Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኤርትራዊው ወጣት እስራኤል ውስጥ “በሰህተት እና በግፍ “መገደሉ ታላቅ ቁጣ አስነሳ
“ ይህ አይነቱ አረመኔያዊ ግድያ ድብቅ እንጂ አዲስ ነገር አይደለም ።” የ ኤርትራ ማስታወቂያ ሚ/ር
ከታምሩ ገዳ
ከዛሬ አራት አመት በፊት ከትውልድ አገሩ...

ኢትዮጵያ ጦሯን ወደ ሶማሊያ ያዘመተችው በአሜሪካ “ጫና “መሆኑ ተጋለጠ [ታምሩ ገዳ]
ኢትዮጵያ እኤአ 2006 ለመጀመሪያ ጊዜ ጦሯን ወደ ጎረቤት ሶማሊያ በማሰገባት በወቅቱ ሞቋዶሾን ያስተዳድሩ የነበሩት የ እስላማዊ ፍርድ ቤ/ትን እንደተዋጋ...

የዶ/ር ዳኛቸው አሰፋን መኖሪያ ቤት በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ዩኒቨርሲቲው እንደሚያሽገው አሳወቀ [ዶክተር ዳኛቸው የጻፉትንም ይዘናል]
የዶ/ር ዳኛቸው አሰፋን መኖሪያ ቤት በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ዩኒቨርሲቲው እንደሚያሽገው አሳወቀ፡፡ እርሳቸው ለዩኒቨርሲቲው የቤቶች አስተዳደር...

ይደረጋል ሁሉም[ በዕውቀቱ ስዩም]
ምሽቴን ማን ወሸማት፤ ኣይሉም ኣይሉም
በሬየን ማን ነዳው፤ ኣይሉም ኣይሉም
ቤቴን ማን ወረሰው፤ ኣይሉም ኣይሉም…
ቀን የጎደለ ቀን፤ ይደረጋል ሁሉም
ብሎ...

ሙሉጌታ ሉሌ......... [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም]
ሰዎች ብዙ ስሞች አሉት ሲሉ እሰማለሁ፤ እኔ የማውቀው ሙሉጌታ ሉሌን ነው፤ ሙሉጌታ ሉሌንም የማውቀው በአጼ ኃይለ ሥላሴና በደርግ አገዛዞች ከማስታወቂያ...

የዛሬውን ችሎት አስመልክቶ ከዞን9 ጦማር የተሰጠ ማስታወሻ
ዛሬ ጥቅምት 5 2007 በዋለው ችሎት አንድ አመት ከ5 ወር እስር ቤት የቆዪት አራት የዞን9 ጦማርያን ላይ ውሳኔ አስተላልፏል።
በውሳኔው መሰረት አንደኛ ተከሳሽ...

የኢትዮጵያዊያኑ ስደተኞች ሰቆቃ ዛሬም ከወደ ደ/አፍሪካ ይጣራል [ታምሩ ገዳ]
“ይህ አስር ቤት ለእኔ በምድር ላይ ያለ ሴኦል ሆኖ ነው የሚታየኝ” የ 15 አመቱ ኢትዮጵያዊ እስረኛ
በተለያዩ ምክንያቶች ህይወታቸውን ለመለወጥ/ለማሻሻል...

የዲሲ ፍ/ቤት [ አርአያ ተስፋማሪያም]
በቅ/ማርያም ቤ/ክ ቦርድ አመራር አባላትና አስተዳዳሪዎች (ቄስና ዳይቆናት) የተፈጠረው አለመግባባት በትላንትናው እለት በፍ/ቤት ውሳኔ አግኝቷል። ሽኩቻውን...