Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አሜሪካ፡ የሰብአዊያን የመጨረሻ ታላቅ ተስፋ ከኢ -ሰብያዉያን ኪሳራ ማዳን ፣[ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ]
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
ከናዚ ጀርመን ሰው ልጅ እልቂት የተረፉት እና የኖቤል ተሸላሚ የነበሩት ኤሊ ዊሰል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለው ነበር፣ “ኢፍትሐዊነትን...

አንተም ደመቀ መኮንን! [ከአንተነህ መርዕድ]
ይድረስ ለማውቅህና ለማታውቀኝ የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን።
የኢትዮጵያ ህዝብ እስከአሁን መሪዎቹን መርጦ አያውቅም። ሁሉም...

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን Citizen journalists of the year አሸናፊ ሆኑ
ዞን ዘጠኝ
ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን Reporters sans frontières / Reporters Without Borders / RSFበየአመቱ በሚያዘጋጀው የሽልማት ውድድር የዞን ዘጠኝ ጦማርያን Citizen...

በኢትዮጵያ ከአስር ዓመታት በፊት እ.ኤ.አ በ2005 በአምባገነኑ እና በአረመኔው መለስ ዜናዊ የተፈጸመውን የግድያ እልቂት እናስታውስ፣
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
ሰይጣናዊ ድርጊት እየተፈጸመ በተጨባጭ በማየት እና በመስማት ዝም ማለት፣ እንዲሁም እንደዚህ...

ችግርን ያልቀመሰ ሰው ለችግረኛ መራራት እንዴት ይቻለዋል?[በዕውቀቱ ስዩም]
ባገራችን ኣብዛኛው ዜጋ ለቀን ጉርስና ላመት ልብስ ሲታገል የሚኖር ነው፡፡ ጌቶች ደግሞ ኣማርጠው ይበላሉ፡፡ ኣማርጠው ይለብሳሉ፤በለስ ሲቀናቸው ደግሞ...

ኢህአዴግ/ህወሃት የኢትዮጵያን እርሻ የገደለባቸው ሰባቱ ቀስቶች [ጌታቸው በቀለ-ጉዳያችን]
ኢትዮጵያ ባለፈው ክ/ዘመን ያስተዳደሯት መንግሥታት በኢትዮጵያ እርሻ ላይ መሰረታዊ የመዋቅር ለውጥ ለመምጣት ስራዎችን ሰርተዋል።ቀዳማዊ አፄ ኃይለስላሴ...

የድርቁ ተፅኖ ሲበረታ የት ደርሰው ይሆን? [እሳቱ ሰ]
(ከዚህ በታች የቀረበው ታሪክ ከሥነ-ጹሑፋዊ ማስተካከያዎች በስተቀር እውነተኛ ገጠመኝ ነው፡፡ ድርቅ በአገራችን ሰማይ ማንዣበብ እንደጀመረ መጋቢት 2007...

የማለዳ ወግ...ረሃብ አጠቃን ! ረሃብን ሽሽት ሞት ተደፍሯል ![ነብዩ ሲራክ]
* የረሃቡ መረጃ ከወራት በፊት ..
* ረሃቡን ሸሽተው ሳውዲ ከገቡት እማኞች ጋር …
* ቀናኢው የሳውዲ ነዋሪ ለተጎዳው ወገኑ …
*የረሃብ ፖለቲካውን እንተወው...