>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ውድ ቴዲ አድሃኖም ውሸትም ክብር አለው [ከስንሻው ተገኘ]

በምገኝበት አገር አብሮኝ የሚሰራ አፍሪካን-አሜሪካን ወዳጅ አፍርቻለሁ። ስለ ኢትዮጵያ አንዳንድ የታሪክ ግንዛቤዎች እንዲኖሩት ጉጉት ስላለው ደስ እያለኝ...

በኬንያ ስደተኛው መሃል ሰርገው በመግባት የሚሰልሉ የወያኔ ሰላዮች አዲስ አበባ ከትመዋል::

ምኒሊክ ሳልሳዊ ሰሞኑን የዲያስፖራ ሳምንት በሚል የወያኔ በዓል ላይ ለመገኘት ወደ አስር የሚጠጉ የወያኔ ሰላዮች ከኬንያ ናይሮቢ በዳያስፖራ ስም ወደ...

አቤላ! [በዘላለም ክብረት]

የእስረኛ ፊት ብዙ ነው፡፡ ታሪኩም ብዙ ነው፡፡ ብሶቱም ብዙ ነው፡፡ ሌላው ቀርቶ ‹ዎክ› የሚያደርግበትመንገድ እንኳን ብዙ ነው፡፡ የሆነ በፅሁፍ ለመግለፅ...

ባራክ ኦባማ! ምነው እውነቱን ብትናገር ስለ ኢትዮጵያ ! [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም -ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ]

ማስጠንቀቂያ! አቁም! ስለ ባራክ ኦባማ እውነት ማወቅ ካልፈለግህ ይህን ጦማር ማንበብ አቁም። “እውነትን ለሚጠሉ ሁሉ እውነት ጥላቻ ይመስላቸዋል፡፡” “ምላሴን...

የሀይማኖት መብታችን የሚከበረው በነፃነት ትግል ነው! [ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ]

ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ለስልጣን ለሚያሰጋው ድርጅትና ተቋም ለራሱ ስልጣን የሚበጀውን ሌላ ድርጅትና ተቋም በመፍጠር እንዲሁም ኢትዮጵያውያንን...

የችሎቱ ድራማ ተጠናቋል! በኢትዮጵያዊው ሙስሊም ላይ ከ7 እስከ 22 ዓመት እስራት ተፈርዷል! [ድምፃችን ይሰማ]

የወኪሎቻችን ፍርድ ተጨማሪ የትግል ተነሳሽነት ምንጫችን ሆኖ ይቀጥላል! ሰኞ ሐምሌ 27/2007 በወኪሎቻችን ላይ ሲካሄድ የነበረው ለዓመታት የቆየ የችሎት ድራማ...

የናትናኤል ማስታወሻ - ጥቂት ስለ ማዕከላዊ [ከቂሊንጦ እስር ቤት]

ናትናኤል ፈለቀ ይህንን ጽሁፍ ስጽፍ ዓላማዬ ማዕከላዊ ያሉ ሥራቸውን አክብረው የኢትዮጵያውያንን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ የሚሰሩ ጥቂት ፖሊሶችን...

ወያኔዎች የአንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ ለምን ያስጨንቃቸዋል? [ሽብሬ ደሳለኝ]

ባለፉት 24 ዓመታት ወያኔዎች በሃገር ውስጥ (በሰላማዊ መንገድ) ለውጥ ለማምጣት የሚንቀሳቀሱትን የፖለቲካ ድርጅቶች እና ፖለቲከኞች ከማዳከም አልፈው በአሁኑ...