Archive: Amharic Subscribe to Amharic
አነ ኣብርሃም ደስታን ጨምሮ ፍርድ ቤቱ አራቱ ፖለቲከኞች ነፃ እንዲለቀቁ ወሰነ
ፍርድ ቤቱ አራቱ ፖለቲከኞች ነፃ እንዲለቀቁ ወሰነ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
ዛሬ ነሃሴ 14/2007 ዓ.ም የልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በዘላለም ወርቃገኘሁ...
ኢትዮጵያ፣ እምነታችን፣ አገራችን ባንድነታችን [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም]
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
እራሱን ሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እያለ የሚጠራው አምባገነን ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ ለረጅም ጊዜ በኃይማኖት...
አክራሪና አሸባሪዉ ኢህአዴግ ወይስ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት? [ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ]
ልጆች ሆነን “እከሌ (እከሊት) አክራሪ ነዉ (ናት) ” ሲባል ይሰጠን የነበረዉ ትርጉም እና አሁን አክራሪነት እየሰጠ ያለዉ ትርጉም ለየቅል ይመስለኛል፡፡...
ዞን ዘጠኝ:- ክሱ ምን እንደሆነ መረዳት የማንችለው - አቤል
‹‹7ኛ ተከሳሽ አቤል ዋበላ ሱጌቦ ከግንቦት 2004 ዓ.ም ጀምሮ የሽብር ቡድኑ መስራችና አባል በመሆን ድርጅታዊ መዋቅር፤ የሥራ መዘርዝር በማዘጋጀት በተሰጠው...
አንድ አፍታ በሸዋሮቢት እስር ቤት [በላይ ማናዬ]
ነገረ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ ላምበረት አካባቢ በሚገኘው ሰሜን በር መናሃሪያ ከጓደኛዬ ጋር የጉዞ ትኬታችንን በእጃችን አስገብተን ‹‹ሸዋሮቢት! ሸዋሮቢት››...
የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የመጨረሻ መጽሃፍ – መጽሃፍ ቅዱሱን ተነጠቀ!!
(ዳዊት ከበደ ወየሳ እንደዘገበው)
ሃሳቡን በጽሁፍ ስላቀረበ “አሸባሪ” ተብሎ 18 አመት የተፈረደበት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤ በእስር ቤት ውስጥ በከፍተኛ...
ታገሉ! ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ (ከዝዋይ እስር ቤት)
ስለሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ፍርድም
ሀሳቡን ሰንዝሯል
ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ
ቦሌ አካባቢ ብርዱ ጠንከር ያለ ነበር፡፡ ከቦሌ ብራስ ወደሚሊኒየም...
