Archive: Amharic Subscribe to Amharic
የፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ የሚያስቅ እና የሚያሰቅቅ ጉብኝት – በኢትዮጵያ! [ዳዊት ከበደ ወየሳ - አትላንታ ጆርጂያ]
ይህ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ጉብኝት፤ ድንገት ትላንት የመጣ ሳይሆን – ቀደም ሲል ሲገነባ በቆየው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ የተመሰረተ...
ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስና የመታሰቢያ ሃውልታቸው ጉዳይ [ቅዱስ-ሃብት በላቸው፤ ከአድላይድ-አውስትራሊያ]
ሰሞኑን አንድ የአዲስ አበባ ከተማ ሹም በሸገር ኤፍ ኤም ራድዪ ጣቢያ ቀርበው በከተማው ውስጥ ሊሰራ ስለታቀደው አነስተኛ የባቡር መስመር ዙሪያ ሲናገሩ፣...
ኦባማ የአፍሪካን ገዢዎች እያዋዛ ደቆሳቸው! [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም]
ኦባማ በአፍሪካ ኅብረት ያደረገው ንግግር ብዙ ጥያቄዎችን መልሷል፤ የኦባማ ጉብኝት ያስከተለው ጫጫታ ሁሉ መልስ አገኘ፤ የሰው ልጆች በመሀከላቸው ምንም...
ኢ/ር ይልቃል መንግስት ለፕሬዝደንት ኦባማ ያዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ እንደማይገኙ አስታወቁ
• ‹‹ኦባማ ኢህአዴግን በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የተመረጠ ነው ማለታቸው የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ግንባታ ላይ ውሃ የሚቸልስ ነው››
• ‹‹ኢህአዴግ የጠራው...
የተጀመረውን የትጥቅ ትግል የሚቃወሙት እነማን ናቸው? ለምን? [አዜብ ጌታቸው]
(ሲሞላ ሲሞላ ጨዋታችን ሌላ ሲጎል ሲጎል ሰው አንቀን ሊገል)
የሰላማዊ ትግል ስኬት ከሚለካባቸው መንገዶች አንዱ ምርጫ ነው። በዚሁ መሰረት የ2002 ምርጫ በ0.04%...
ዝዋይ እስር ቤት [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም]
ሐምሌ 16/2007 ዓ.ም. ለአሥር ወራት በእስር ላይ የቆየውን ጋዜጠኛ፣ ተመስገን ደሳለኝን (ከኃይለ ማርያም ደሳለኝ ጋር ዝምድና የለውም፤) ለመጠየቅ ወደዝዋይ...
