Archive: Amharic Subscribe to Amharic

እንሂድ ይለኛል ደግሞ!! [ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ]
መከራ መንገድ እንጂ፣ ስርየት መድረሻ የሌለው፤
ታሪክ ድርሳኑ ሲፈተሽ፣ ጦቢያ መንገደኛ ነው፡፡
ባዘመመ ጎጆው፣ በተውተፈተፈ ግርግዳ፤
የተንጠለጠለ...

‹‹ከእኛው ውጭ ማንም ሊደርስልን አይችልም!›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት
ቁጭት፣ አንገት መድፋት፣ ሁል ጊዜ ሀዘን፣ ሁል ጊዜ ወደ ውስጥ ማልቀሳችን አልፎ፣ ወይም ደግሞ ደረቅ ታሪክ ሆኖ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ የስልጣኑ ባለቤት፣...

በዝግ ችሎት ይሁን/አይሁን በሚል ከርክር ያስነሳው እና በሚዲያ የምስክሮች ቃል እንዳይዘብ የተከለከለው የእነሀብታሙ፣ አብርሃ …የፍርድ ቤት ዘገባ [ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ]
የሺዋስ አሰፋ ከተቀመጠበት አልነሳም አለ
‹‹ምስክሬ ላይ ዛቻ እና ድብደባ ስለተፈጸመ ምስክርነቱ በዝግ ችሎት ይሁን›› አቃቤ ሕግ
‹‹በማስረጃ ባልተረጋገጠ...

ምርጫ ሲባል፣ መሳይና አስመሳይ [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም]
ምርጫ ሲባል የነጻነት ዓየር አለ፤ ምርጫ ሲባል ተፎካካሪዎች አሉ፤ ምርጫ ሲባል ተፎካካሪዎች በእኩልነትና በነጻነት የቆሙበት መድረክ አለ፤ ምርጫ ሲባል...

ነጻነት በሌለባት ኢትዮጵያ ሕዝባዊ አስተዳደር መትከል ዘበት ነው!!! [ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ]
ሰማያዊ ፓርቲ በ2007 ዓ.ም ጠቅላላ ምርጫ ለመሳተፍ ሲወስን በዚህች ሐገር ገለልተኛና ብቃት ያላቸው ተቋማት እንደሌሉና ገዥው ቡድንም እውነተኛ ምርጫ እንደማይፈቅድ...

ውዝግብን ያስተናገደው የዛሬው የጦማሪያኑ እና የጋዜጠኞቹ የፍርድ ቤት ዝርዝር ዘገባ [ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ]
በትናንቱ የቪኦኤ ዘገባ ላይ አቃቤ ሕግ ቅሬታ አቀረበ
ጦማሪ አቤል ዋበላ ችሎት በመድፈር ወንጀል ጥፋተኛ ተባለ
‹‹ሥነ-ሥርዓት ያዝ!›› ዳኞች
‹‹እናንተ...