Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የሳምንቱ ማስታወሻ [ኤርሚያስ ለገሰ]
ከትላንት ወዲያ ( እሁድ ግንቦት 16 ቀን 2007)
” እናት ሬስቶራንት” አሌክሳንድሪያ
እሁድ ምሳ ሰአት ላይ አትላንታ የሚገኘው ማህደር ሬዲዬ አዘጋጅ የሆነው...

አምስተኛው ዙር የድምጽ ዘረፋ... [ክንፉ አሰፋ]
የ”ምርጫው” ድራማ እየተተወነ ሳለ፤ የቦርዱ ሊቀመንበር ዶ/ር መርጋ በቃና እና ምክትል ሊቀመንበሩ ዶ/ር አዲሱ ገብረእግዚአብሔር ለአቦይ ስብሃት...

......ወደ ዕውነተኛ ምርጫ ለመሄድ [ገ/ፃዲቅ አበራ]
የህወሃት ኢህኣዲግ ቡድን የኢትዮጵያን ማዕከላዊ መንግስት በሃይል ከተቆጣጠረ ወዲህ የዘረኛው ቡድን ፊታውራሪ ኣቶ መለስ ዜናዊ በሌሉበት ለመጀመሪያ...

የማለዳ ወግ...የመን በከባድ ሁከት ስትናጥ የእኛ ሀበሳ ! [ነብዩ ሲራክ]
* በአየር ድብደባው ኢትዮጵያውያን ተገድለዋል
* በሰንአ ሶስት ሆስፒታሎች የወገን ሬሳ ተበራክቷል
* ዜጎች ከየመን በሳውዲ ድንበር እየተመለሱ ነው
* በተ.መ.ድ...

ዌንዲ ሸርማን እየገመዱት ያለ ድር፣ [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም-ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ]
የዩኤስ አሜሪካ ከፍተኛ የዉጭህ ፖሊሲ አስተዳዳሪ የሆኑት ማዳም ዌንዲ ሸርማን እ.ኤ.አ ግንቦት 1/2015 ለዋሽንግተን ፖስት በላኩት ደብዳቤ “ባደረግሁት...

በዲሞክራሲ ዝም ማለትም ይቻላል! የኢሮብ አዛውንት[ኣሰፋ ጫቦ]
“ጮሃ የማታውቅ ወፍ እለቁ እለቁ ትላለች” – ሀገርኛ ተረት
አንዳንድ ታሪክ ሲውል ሲያድር እንደ ተረት ይወራል፡፡ ኢሮብ ትግራይ ውስጥ የምትገኝ አንዲት...

ኢትዮጵያና አሜሪካ [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም]
ዱሮ ዱሮ ምዕራባውያን የሶቭየት ኅብረትን ኮሚዩኒዝም መስፋፋት ለመቋቋም ከእሥራኤል ሌላ አጋር ሊሆኑ የሚችሉ አገሮችን ሲያስሱ፣ ኢትዮጵያ፣ ቱርክና...