Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የተግባር ሳምንት [ኣቶ ኤርሚያስ ለገሰ]
ውጤቱ የታወቀው ምርጫ ሊካሄድ የመጨረሻው ሳምንት ላይ እንገኛለን። የኢትዬጲያ ህዝብ የምርጫውን ውጤት አስቀድሞ የገመተው በመሆኑ ለሂደቱ ትኩረት ሳይሰጠው...

እስር፣ ወከባ እንደገና! [ኣቶ ኣስራት ኣብርሃ ]
የእውነተኛው አንድነት አመራሮች በትናንትናው ዕለት ግንቦት 7/2007 ዓ.ም. በደህንነት ኃይሎች እስር እና ከፍተኛ ወከባ ተፈፅሞባቸዋል። የማህበራዊ ጉዳይ...

የስም ማጥፋት ዘመቻው ከጀመርነው ትግል ፍፁም አያንበረክከንም! [ሰማያዊ ፓርቲ]
ከሰማያዊ ፓርቲ የብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ ! ሰሞኑን በህውሓት/ኢህአዴግ ቁጥጥር ስር ባሉ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን በሰማያዊ ፓርቲ ላይ በከፍተኛ...

የተጨናገፈው፤የዕልቂት ድግስ [ደረጀ ሀብተወልድ]
– (ሚያዚያ 30ን ከስፍራው)
(ኢሳት- በማእደ- ኢሳት የቀረበ)
በጎቹ ጨፌው ላይ – በፍቅር ያዜማሉ፣
ተኩሎች አድፍጠው – ይጠባበቃሉ፣
ጩኸት ሊበረክት-ሊፈስ...

በመጨረሻም በግብጽ ነጻ ወጡ... እኛ ግን መንግስት አለን እንዴ? [ክንፉ አሰፋ]
የፌስቡክ አርበኛው ቴድሮስ አድሃኖም ቦሌ ሄደው ከሊብያ ነጻ የወጡ ዜጎችን ሲቀበሉ አየን። እፊታቸው ላይ የማፈር ሳይሆን የጀግንነት ስሜት ይነበባል።
አቀባበላቸውም...