Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አሁን ገና ‹‹ፕሮፌሰሮቹ›› ሞቱ [ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ]
ባለፈው ወርኃ መጋቢት 19፣ ቅዳሜ ቀትር ላይ ከወዳጆቼ አንዱ ይደውልልኛል፡፡ ለጥሪው ምላሽ ስሰጥ፣ በዚያው ሰዓት ከሸገር ኤፍ. ኤም 102.1 እየተላለፈ የነበረውን...

የማለዳ ወግ...ስደተኞው በሀገሩ ለምን ተስፋ ቆረጠ? [ነቢዩ ሲራክ]
ክፍል 1
* በሊቢያ ሽዎች አሉ ይባላል
* እስካሁን የተመዘገቡት ግን 305 ብቻ ናቸው
* ወደ 25 የሚጠጉ ስደተኞች ከትሪፖሊ ካርቱም ገብተዋል
* በየመን ሽዎች አሉ...

እኔ እንዲህ አስባለሁ፡፡ [ በድሉ ዋቅጅራ ዶ/ር]
ለወንድሜ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
የአንተን ጽሁፍ ሀሳብ መነሻ አድርጌ፣ ‹‹ጀማል ማንስ ቢሆን?›› በሚል ርእስ ስር ያነሳሁትን ሀሳብ ተመርኩዘህ፣ የጻፍክልኝን...

የቡና ቁርስ:- በዚህ ሳምንት የተማርናቸው ሦስት ነገሮች [7-kilo]
1ኛ) ቶርቸርን እስከ መቼ “ጆሮ ዳባ ልበስ” እንለዋለን?
እ.ኤ.አ. በ2008 ዓ.ም የጆርጅ ታውን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር የኾኑት ጀምስ ራይመንድ...

ሰማያዊ ግንቦት 9 መስቀል አደባባይ ሕዝባዊ የአደባባይ ስብሰባ ጠራ
•አስተዳደሩ ሳይፈርም የተቀበለውን ደብዳቤ ግልባጭ የተጻፈለት ምርጫ ቦርድ ፈርሞ ተቀብሏል
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
ሰማያዊ ፓርቲ ግንቦት 16/2007...

የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እየታደኑ እየታሰሩ ነው
ነገረ ኢትዮጵያ
• በየ ክፍለ ሀገሩ የሚገኙ አባላት ላይ የሚፈፀመው ድብደባ ቀጥሏል
• ‹‹የተጀመረውን የሀሰት ክስ እውነት ለማስመሰል የታቀደ ነው››
የሰማያዊ...