Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ጀማል ማንስ ቢሆን!? [ በድሉ ዋቅጅራ ዶ/ር]
ወንድሜ ዳንኤል ክብረት ስለጀማል ማንነት የጻፍከውን አነበብኩት፡፡ ሰማእቱ ጀማል ሳይሆን ኤፍሬም እንደሆነ ማስረጃ ያልከውን ገልጸህ የጻፍከውን ተከትሎ...

አውነቱ ይውጣ! [ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም]
ሴቶችን በወንዶች ፊት፣ ወንዶችን በሴቶች ፊት ልብስ እያስወለቁ የአካላቸውን ክፍሎች ሁሉ ለማየት የሚያስችል አንቅስቃሴ አንዲሠሩ ማስገደድ በሽተኞችን...

ይቺ ንብ ናት እወቋት ! [ሄኖክ የሺጥላ]
ይቺ ንብ ነች
ከለም መሬት የገፋችን
በራብ እሳት የቆላችን
ካገር ገፍታ ያስወጣችን
በባህር ላይ የጣለችን
በባእዳን ያስበላችን ::
ይቺ ንብ ነች እወቋት
በእጃችን...

የ365 ቀናት ፈተና እና ተስፋ- የአንድ አመት ማስታወሻ [ዞን9]
ከዞን9 ጦማርያን እና ወዳጅ ጋዜጠኞች
ጊዜው በጣም ይነጉዳል፡፡ ሀላፊነት የማይሰማው ስርዓት የገዛ ዜጎቹን እድሜ በእሳት ይማግዳል፡፡ ሚያዚያ 17/08/2006...

በወገኖቻችን ላይ የደረሰውን ስቃይ በማስመልከት በኖርዌይ ኦስሎ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ
በሊቢያና በደቡብ ኣፍሪካ ባሉት ወገኖቻችን ላይ የደረሰውን ስቃይ በማስመልከት በዛሬው ዕለት በኖርዌይ ኦስሎ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዶኣል። የኢትዮጵያውያን...