Archive: Amharic Subscribe to Amharic
አውነቱ ይውጣ! [ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም]
ሴቶችን በወንዶች ፊት፣ ወንዶችን በሴቶች ፊት ልብስ እያስወለቁ የአካላቸውን ክፍሎች ሁሉ ለማየት የሚያስችል አንቅስቃሴ አንዲሠሩ ማስገደድ በሽተኞችን...
ይቺ ንብ ናት እወቋት ! [ሄኖክ የሺጥላ]
ይቺ ንብ ነች
ከለም መሬት የገፋችን
በራብ እሳት የቆላችን
ካገር ገፍታ ያስወጣችን
በባህር ላይ የጣለችን
በባእዳን ያስበላችን ::
ይቺ ንብ ነች እወቋት
በእጃችን...
የ365 ቀናት ፈተና እና ተስፋ- የአንድ አመት ማስታወሻ [ዞን9]
ከዞን9 ጦማርያን እና ወዳጅ ጋዜጠኞች
ጊዜው በጣም ይነጉዳል፡፡ ሀላፊነት የማይሰማው ስርዓት የገዛ ዜጎቹን እድሜ በእሳት ይማግዳል፡፡ ሚያዚያ 17/08/2006...
በወገኖቻችን ላይ የደረሰውን ስቃይ በማስመልከት በኖርዌይ ኦስሎ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ
በሊቢያና በደቡብ ኣፍሪካ ባሉት ወገኖቻችን ላይ የደረሰውን ስቃይ በማስመልከት በዛሬው ዕለት በኖርዌይ ኦስሎ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዶኣል። የኢትዮጵያውያን...
ሰው በአሹቅ ብቻ አይኖርም ! [አሌክስ አብርሃም]
‹‹ጥጋብ ፍንቅል አድርጓችሁ ነው የተሰደዳችሁት እንጅ …አገራችሁ ማሩ ወተቱ …›› ማለት ‹‹ጠግባችሁ ሂዳችሁ ነው የታረዳችሁት እንኳን የእጃችሁን...
