Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ሼክ አላሙዲን በወያኔ መንግስት ስም ለክሊንተን ፋውንዴሽን 20 ሚሊዮን ዶላር መስጠታቸውን አዲስ የወጣ መጽሃፍ አጋለጠ [ቪዲዮ]
ቋጠሮ:
ገንዘቡ ለኪሊተን ፋውንዴሽን የተሰጠው ሄላሪ ክሊንተን የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር በነበሩበት ወቅት ሲሆን የተሰጠበት ምክንያትም አሜሪካ በሰባዊ...
''ያደባባዩ ምሁር ፕሮፈሰር መስፍን ወልደማሪያም'' [ኣቶ ኣሰፋ ጫቦ እንደጻፉት]
ዛሬ ፕሮፌሰር መስፍን 85 አመት ሆነው። ከዚህ ውስጥ ለ50 አመታት ያክል አውቀዋለሁ። ሔጄ፤ፈልጌ፤ወጥቼ ወርጄ አይደለም ያወኩት። እዚያ ስለ አለ ነው ያውኩት።ወይም፤አለማውቅ...
የችግሩ መሰረታዊ ምንጭና መፍትሔው ፓለቲካዊ ነው!![ኤርሚያስ ለገሰ]
ሰሞኑን በኢትዮጵያውያን ላይ የመከራ ዶፍ እየዘነበ ነው። ይህ የድቅድቅ ጨለማ ናዳ ባስከተለው አደጋ የተፈጠረው ቁጭትና መብከንከን ከቃላት በላይ ሆኗል።...
የሃዘኑ ድባብ በዱላ ታጅቦ…[ክንፉ አሰፋ]
የሃዘኑ ድባብ ከመብራቱ መቆራረጥ ጋር ተዳምሮ ጨለማውን አብሶታል። የአሁኑ መብራት መቋረጥ ግን ከወትሮ ፈረቃ ለየት ያለ ነው። ሆን ተብሎ የተደረገ ይመስላል።...
ኢትዮጵያዊያኑ ጦማሪዎች ፍትህ ሲጠብቁ አንድ አመት ሞላቸው [ግሎባል ቮይስስ]
የግንቦቱ ምርጫ ሲቃረብ ተቃውሞ ላይ ጥቃት ሲበረታ ስድስቱ ወጣት ጦማሪያን እና ሶስቱ ጋዜጠኞችም በእስር ላይ እንዳሉ ነው ::ነገርግን ምእራባዊያን ዝም...
