Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በሊቢያ በኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ የተፈፀመው ኢ-ሰብአዊ ጭፍጨፋ እስልምናን አይወክልም!! [አቡ ዳውድ ኡስማን]
በኢትዮጵያን ክርስቲያኖች ላይ በእስልምና ሽፋን የተፈፀመውን ጅምላ ጭፍጨፋ ሙስሊም በመሆኔ እቃወማለው ፡፡
በእስልምና ውስጥ የዚህ አይነት እርኩስ...

ከራሳችን ውጪ ለችግራችን ደራሽ መንግስት የለንም!
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
የኢትዮጵያውያን የውርደት ዘመን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ሰሞኑን ከተከሰተው እጅግ አስከፊ ሁኔታ...

የማለዳ ወግ ...ከአረብ ሀገር እስከ ደቡብ አፍሪካ [ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ]
የስደተኛው ሮሮና የመንግስት ቸልተኝነት !
* ይድረስ ለክቡር ዶር ቴዎድሮስ አድሃኖም …
* ኢህአዴግን እንዴት እንምረጥ ?
ትናንት በሁከት ፣ ዛሬ በመፈራረስ...

‹‹ጆሮ ዳባ ልበስ›› የተባለው የሠብዓዊ መብት ጥሰት! [ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ]
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት፣ በነጋሪት ጋዜጣ ታውጆ፣ በኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጠባቂነት ወጥቶ፣ በዶ/ር ነጋሶ...

በኖርዌይ ለምትገኙ ትውልደ ኢትዮጵያዊ በሙሉ[የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ ]
ለዲሞክራሲዊ ስርአት ግንባታ የሚደረገውን ሁለገብ ትግል እንርዳ !!
ኢትዮጵያዊን እንደ ወያኔ ዘመን የተዋረዱበት የተናቁበትና የተበደሉበት ጊዜ የለም።...

በስለላ ከሆላንድ የተባረረው የጋዜጠኛውን አንገት እቆርጣለሁ አለ [ክንፉ አሰፋ]
እለተ እሁድ ከቀትር በሁዋላ አንድ የስልክ ጥሪ ደረሰኝ። ቁጥሩ +251 945226530 ነበር። ስልኩን አነሳሁት።
“ሃሎ”
“አቤት”
“አለማየሁ ነኝ። ምን አባክ ነው...