Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ሀገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ከጥፋት የሚታደገው ብቸኛው መንገድ!!! [ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው]
ሰሞኑን የተለያዩ ምሁራን በአማራ ስም የመደራጀትን አስፈላጊነት አጽንኦት ሰጥተው ጽፈዋል፡፡ አስቀድሞም ከፊሎቹ “ራሳችንን ማንነታችንን መሠረት አድርጎ...
ኑሮ በአዲስ አበባ [ነፃነት ዘለቀ – ከአዲስ አበባ]
ትናንት ሲያቀብጠኝ ከአንድ ጓደኛየ ሞባይል እነዚያ አይሲስ የሚባሉ ጉግማንጉጎች እነዚያን 21 ክርስቲያን የግብፅ ዜጎች በሊቢያ አንድ የባሕር ዳርቻ ላይ...
በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ ግሰለቦች የዛሬ የፍርድ ቤት ውሎ [ኤሊያስ ገብሩ]
‹‹እኔ አሸባሪ አይደለሁም፡፡ ኢህአዴግ አሸባሪ ነው፡፡ ለሽብር ሀሳቡም ፍላጎቱም የለኝም›› ዳንኤል ሺበሺ
‹‹የተባለውን ለነገር አለማድረጌን ከእኔ...
የኢትዮጵያ የ “ዲፕሎማቶች ቁንጮ” መሳለቅያ ቅጥፈት [ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም]
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
የወባ ትንኝ ተመራማሪ የሆነ ሰው ስለዲፕሎማሲ ጥበብ እና ሳይንስ ምንድን ሊያውቅ ይችላል? ወይም ደግሞ እውነትን በመናገር እና...
“ተወይኖብኛል … በዶ/ር አድማሱ ጸጋዬ ተልእኮ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተባርሬአለኹ” [ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ]
ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ከሦስት ዐሥርት ዓመታት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ በሚሌኒየሙ መባቻ ወደ አገራቸው ተመልሰው ላለፉት ሰባት ዓመታት በማስተማር ሥራ ላይ...
ውይይታችን ኢሳያስ መልዓክ ነው ያድነናል አልያም ጭራቅ ነው ያጠፋናል አይነት ባይሆን?[አዜብ ጌታቸው]
በቅርቡ የኢሳት ጋዜጠኞች ወደ አስመራ ተጉዘው፤ የወያኔን አገዛዝ በትጥቅ ትግል ለመፋለም የተሰለፈው ወገን የሚገኝበትን ወቅታዊ ሁኔታ ተመልክተውና...
ምን ታቅዶ ምን ተፈፀመ?፣ …የቀጣይ የትግል አቅጣጫ ምን ይሁን?[ ኤርሚያስ ለገሰ]
( ክፍል አንድ)
ምርጫ 2007 አስመልክቶ ገዥው መደብ “ምን አስቦ ምን ይፈጵማል ” የሚለውን መነጋገር ከጀመርን ግማሽ አመት አለፈው። ባለፋት ወራት በርካታ...
