>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

“ኮሚሽነር ጄነራል”ትዕግሰቱ አወሉ…[ግርማ ሰይፉ ማሩ]

ብዙ ሰዎች ስለ እነ ትዕግሰቱ አወሉና ግብረ አበሮቹ መፃፍ ተገቢ አይደለም ይላሉ፡፡ ምክንያታቸውም ደረጃቸውን ከፍ ያደርገዋል የሚለው አንዱ ነው፡፡...

ምርጫ እና ምርጫ በ2007!

ዕጣ! ጣጣ! …የምር ይውጣ በሳሙኤል አወቀ (የግል አስተያየት) ምርጫ 2007ን ከሌሎች ምርጫዎች ሁሉ ልዩ የሚደርገው ምርጫ ቦርድ ከምርጫው በፊት ፓርቲዎችን...

ሐተታ አድዋ [በእውቀቱ ስዩም]

የአድዋ ድልን ከድንበር ሉአላዊነት ጋር አያይዞ መተንተን የተለመደ ነው፡፡ ድሉ አነሠ በዛ የሚለው ጭቅጭቅ ከዚህ መሠረት ይፈልቃል፡፡ በኔ ግምት የአድዋ...

ኢሳያስ አፈወርቂን በጨረፍታ [ ክንፉ አሰፋ]

“አንድም ቀን ስቀን አናውቅም!” አሉ ኮሎኔል መንግስቱ ሃይለማርያም። ይህን በሚሉ ጊዜ እፊታቸው ላይ ፈገግታ ይታይ ነበር -ምሬቱ እንዳለ ሆኖ። ኢሳያስ...

«እኔ ሴት ነኝ ጦርነት አልወድም።ሆኖም 
ይህን ኢትዮጵያን የኢጣሊያ ጥገኛ የሚያድርግ ውል ከመቀበል 
ጦርነትን እመርጣለሁ» እቴጌ ጣይቱ

ጉዳያችን  ቅድመ የዓድዋ ድል(1885 እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር) እንደ  አውሮፓውያኑ አቆጣጠር የካቲት 16/1885 ጀርመን በርሊን ከተማ በሚገኘው ውብ በሆነው...

“ዜና አትስሙ” ለሚለው ፓስተር ምላሽ [ ክንፉ አሰፋ]

በከፊል የተቀዳውን የፓስተሩን ንግግር የሰማሁት “ሰልማ” የተሰኘውን ፊልም አይቼ እንደተመለስኩ ነበር። በዚህ አመት ለአራት የኦስካር ሽልማት የበቃው...

“ሽኩፍ” ሲገለጥ [አርአያ ተስፋማሪያም]

ጠ/ሚ/ር ሃ/ማርያም፣ ባለቤታቸውና ሌሎች አንገታቸው ላይ ስላጠለቁት በተመለከተ አንድ የቀድሞ አንጋፋ የድርጅቱ ታጋይ በግል ያደረሱኝ መልእክት እንዲህ...

“ሰማንያ አንድ ዜሮዜሮ – ኤ” [ክንፉ አሰፋ]

ወቅታዊው የቴሌቭዥናችን አዝማች፤ .. ሰማንያ አንድ ዜሮዜሮ- ኤ ብለሽ መላዕክት ከላልሽ፣ አባይን ገድበሽ ሽልማት በሽበሽ። …. 8100 …. 8100 …. 8100-A A A የምትለው...