Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የዛሬ የቂሊንጦ አጭር ቆይታ [ ኤሊያስ ገብሩ -ጋዜጠኛ]
አብርሃን መጠየቅ ከጀርባ ሰው ያስከትላል
———
‹‹ዕድሜያችንን መቼ ሰራንበት፣ ልደት ማክበርም ያስፈራኛል፡፡
እንኳን ተወለድክ ላላችሁኝ...

መዓት አውርድ! [ኣስራት ኣብርሃ]
በዘመነ አፄ ልብነድንግል ጦርነት በመጥፋቱ ንጉሱ ጦርነት አውርድ ተብሎ በየቤተክርስቲያኑ ፀሎት እንዲደረግ ትዕዛዝ አውርዶ ነበር እየተባለ በአፈ ታሪከ...

የዶርዜ ማርያም [አስፋ ጫቦ]
Page 1 of 6
የዶርዜ ማርያም
አስፋ ጫቦ
Denton Texas USA
1.
ዶርዜ ዴሬ (አገር) የዶርዜ ማርያም የለችም። ያሉ ሁለቱ አድባራት የጥንቱ ፣የጥዋቱ የዶርዜ ጊዮርጊስና የዶርዜ...

የ‹‹ነጻነት ለፍትሃዊ ምርጫ››ትግል የሁላችንም ነውና በጋራ እንነሳ![ከ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የተሰጠ መግለጫ]
ነገረ ኢትዮጵያ
ትብብራችን ‹‹ነጻነት ለፍትሃዊ ምርጫ›› በሚል መርህ የሠላማዊ ትግል ፕሮግራም ካደረገው እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ የተከሰቱትን ወቅታዊ...

የኣቶ ኣንዳርጋቸው ጽጌ 60ኛ ዓመት የልደት በዓል በኦስሎ ኖርዌይ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
”የኣቶ ኣንዳርጋቸው 60ኛው ዓመት የልደት በዓል ላይ በመገኘቴ ደስተኝ ነኝ”
ይህንን ያሉን የ 7 ሰዓት የባቡር ጉዞ ተጉዘው ከ አስታቫንገር ኦስሎ የደረሱት...

‹‹ሰላማዊ ትግሉ ሲጠናከር ስርዓቱ ወደ አውሬነት ይቀየራል›› [ኢ/ር ይልቃል ጌትነት]
• ‹‹ቃል ኪዳናችንን ማጥበቅ አለብን!››
(በዛሬው ዕለት ለቀድሞው የአንድነት አመራሮችና አባላት የተዘጋጀው የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ላይ...

አቶ ግርማ ሠይፉ ስለ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የፃፉት ማስታወሻ
እኔና ተመስገን
እኔና ተመስገን ጓደኛሞች ነን፡፡ ጓደኝነት ማለት ግን አንድ ማሰብ ማለት አይደለም፡፡ ዘወትር ስንገናኝ ስለዚህች ሀገር የወደፊት ዕጣ...

የማለዳ ወግ ...የተገፊዋ እናት ደብዳቤ ...! [ነብዩ ሲራክ]
* ያልተመቻቸው የእኛ እናቶችን እንባ ..
ታሪካችን በጦርነት ተከቦ ዘመን በዘመን ሲተካ ፣ የቀደመው ይሁን ቢባል እንኳ በዘመነችው አለም መካከል ያለች ቀሪ...