Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ባቡሬና ምርጫ [እንግዳ ታደሰ - ኦስሎ]
የኢሃዴግ/ወያኔ ደጋፊዎችን ይህ የአስፋልት ላይ ባቡር ሰሞኑን እጅግ አድርጎ እንዳስደሰታቸው በተለያዩ ማህበራዊ ድረገጾች እየተመለከትን ነው፡፡ በልማቱ...

ኑ ባንስማማም እንደማመጥ - እንተማመን! [ዮናታን ተስፋዬ - ሰማያዊ ፓርቲ]
(POWER TO THE PEOPLE)
ላለፉት ሀምሳ እና አርባ ዓመታት የኢትዮጵያን ህዝብ የስልጣን ባለቤትነት ትግል እንዲከሽፍ ካደረጉት ዋና ነገሮች ውስጥ ጥርጣሬ እና አለመደማመጥ...

ደህና ሁን አይባልም! [አስራት አብርሃም]
በፓርቲያችን አንድነት ስለሆነው አሳዛኝ ሁኔታ እና አሁን እየተሰማኝ ስላለው ስሜት የተወሰነ ነገር ብል ደስ ይለኛል፤ ውስጤ ያለው መከፋት ይወጣልኝ...

ሰበር ዜና:- የአንድነት አባላት በይፋ ሰማያዊ ፓርቲን ተቀላቀሉ [ነገረ ኢትዮጵያ]
ብሄራዊ ምርጫ ቦርድና ኢህአዴግ በወሰኑብን ፖለቲካዊ ውሳኔ ምክንያት አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን ተነጥቀናል ያሉ የአንድነት ፓርቲ አባላት›...

ኤርምያስ ለገሰና የመለስ-ዳቪንቺ ኮድ አሰባበሩ! [እንግዳ ታደሰ - ኖርዌይ]
ርዕስ ከሰጠሁት ዝርዝር ጉዳይ በጥልቀት ከመግባቴ በፊት ፣ ብዙ ጊዜ ወያኔያዊው አገዛዝ ከጥንቷ ኮሚንስት ሶቭየት ህብረት ጋር መንግሥታዊ መዋቅሩም ሆነ...

የርስዎ ፊርማ ሜሪንና ልጁዋን ያድናል። እባክዎ በፊርማዎ የሰው ህይወት ይታደጉ
ሜሪ ትባላለች። ኖርዌይ ለመድረስ ከከፈለችውና ከገጠማት ኣሳዛኝ ነገር ኣንዱ በሰው ደላሎች የደረሰባት ነገር ነው። ሃገሪቱ ውስጥ ብዙ መስዋዕትነት ከፍላለች።...

ካልፎ ሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ (ክፍል ሦስት)[በዕውቀቱ ስዩም]
እንደምነሽ ሸገር
እንደምነሽ ሸገር
ማሽተት የተሣነው፤ የጋሽ ጣሰው ኣገር፡፡
ልክ እንደነ ፓሪስ፤ እንደሎንደን ሁላ
ፏፏቴም ባይኖርሽ፤ ሽቅብ የሚፈላ
ወንዝሽ...

የአንድነት እና መኢአድ ነገር ቀላል አስቆዘመኝ እንዴ... (ቁጭት እንደወረደ!) [ኣቤ ቶክቻው]
በተለይ አንደነት ፓርቲ በበኩሌ ቀልቤን የሳበው ሲመሰረት ጀምሮ ነበር። ”የቅንጅት ህጋዊ እና ሞራላዊ ወራሾች ነን!” የምትለው ንግግር ዋዛ አልነበረችም።
በብዙነታችን...