Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የገዢውን ፓርቲና መንግስት ሽፍትነት ያጋለጠው የምርጫ ቦርድ ውሳኔ በኢትዮጵያዊን ዘንድ ተቀባይነት አይኖረውም!!![አንድነት -መግለጫ]
ጥር 21/2007 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ የምርጫ ቦርድ የሚባል ተቋም ያለበትን ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ በዚህ ደረጃ እንዲዋራድ ከጀርባ ሆኖ አመራር የሚሰጠው...

ደላሎች ለሰማያዊ ፓርቲ ቢሮ እንዳያከራዩ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው
‹‹ለአሸባሪ ፓርቲ ቢሮ ብታከራዩ ተጠያቂነቱን ትወስዳላችሁ›› የቂ/ክ/ከ ወረዳ 8 ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ
ነገረ ኢትዮጵያ
የቤት ደላሎች ለሰማያዊ ፓርቲ ቢሮ...

ሰበር ዜና: ምርጫ ቦርድ አንድነትና መኢአድን ለእነ ትግስቱ አወሉና ለእነ አበባው መሃሪ ሰጠ
• ‹‹እውቅናውን የሰጠነው ለቦርዱ ለሚታዘዘው ነው›› ፕ/ር መርጋ በቃና
ነገረ ኢትዮጵያ
ምርጫ ቦርድ አንድነትን ለእነ ትግስቱ አወሉ፣ እንዲሁም መኢአድን...

ጋዜጠኞችና ጦማርያኑ ለጥር 26 ቀጠሮ ተሰጠባቸው
∙ፍርድ ቤቱ ተሻሻለ በተባለው ክስ ላይ ብይን ሰጥቷል
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞች ዛሬ ጥር 20 ቀን 2007 ዓ.ም ለ16ኛ ጊዜ በፌደራሉ...

በውንብድና የሚቆም የነፃነት ትግል አይኖርም! [በነብዩ ኃይሉ]
እጥፍ ወርቅ በልስቲ በአንድነት ፓርቲ ውስጥ በተለያዩ የአመራርነት ቦታዎች ላይ ተሳትፋለች፡፡ እጥፍ ወርቅ የሰባት ወር ነብሰጡር መሆንዋ ህወሓት/ኢህአዴግ...

በአስራ አንደኛው ሰዓት - የህዝባዊነት ክትባት [አዜብ ጌታቸው]
የአርቲስት ሜሮን ጌትነት “አትሂድ” የተሰኘው ግጥም ሌላውንም አርቲስት እያነቃቃ ነው። ግጥሙ መቼም የአመቱ ምርጥ ግጥም ነው ብል አካበድሽ! አልያም...

የደደቢት ጉዞ መዘዝ፤ ከሰራዊት ፍቅሬ እስከ ታገል ሰይፉ [ክንፉ አሰፋ]
በመጀመርያ ዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ደጋፊና ተደጋፊ የኪነጥበብ ባለሙያዎችን በሙሉ ጠሯቸው። ሰበሰቧቸው።...

የስርዓቱን አረመኔያዊ እርምጃ እናወግዛለን! [ከ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የተሰጠ መግለጫ]
የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር አብሮ ስለመስራትና ሌሎቹም ትብብሩን እንዲቀላቀሉ በየጊዜው የሚወተውተው አገራችን በዚህ ዘመን በማይመጥን አምባገነንና የጭካኔ...