>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የአንድነት ብሄራዊ ምክር ቤት የነገው የአደባባይ ተቃውሞ ሰልፍ እንደማይታጠፍ ውሳኔ ማስተላለፉ ታወቀ

ፍኖተ ነጻነት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አንድነት በምርጫው ለመወዳደር መወሰኑን ተከትሎ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ እና ኢህአዴግ እያደረጉት...

የ‹‹ዕንቁ›› መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ፍቃዱ ማህተመወርቅ ታሰረ

በስደት ያለው ወንድሙ ኣለማየሁ ማህተመወርቅም ይናገራል የዕንቁ መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር የሆነው አቶ ፍቃዱ ማህተመወርቅ በትናንት ዕለት ‹‹ለገቢዎችና...

ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ልደቷ ሲከበር ከቃሊቲ እስር ቤት ያስተላለፈችው መልዕክት

በስለሺ ሃጎስ በቅድሚያ የልደት በዓሌን ለማክበር እዚህ የተሰባሰባችሁትንና እዚህ ባትገኙም አላማዬን በመደገፍ ፍቅርና ከብር የተሰጣችሁኝን ወገኖች...

የአምባገነኖች ፀሐይ ጠልቃለች! [አናኒያ ሶሪ]

በእኛ በኢትዮጵያ ህዝቦች ዘንድ ለ23 ዓመታት ተመዝኖ ቀሎብናል – ይህ የጥቂት ሽፍታዎች ቡድን! የመንግስትነት ስም ሊመጥነው የማይችል የውንብድናና...

በ‹‹ነጻነት ለፍትሃዊ ምርጫ›› የጀመርነው ነጻነታችን የማስመለስ ትግል ይቀጥላል! [ከ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የተሠጠ መግለጫ]

ትብብራችን ‹‹ነጻነት ለፍትሃዊ ምርጫ›› በሚል መርህ እያካሄደ ያለው የጋራ እንቅስቃሴ መነሻና መሰረት የትብብሩን መግባቢያ ስምምነት ከመፈራረማችን...

የማለዳ ወግ ... ህግ አስከባሪው ማነው ? የህግ የበላይነትስ የት ነው ያለው ? [ነብዩ ሲራክ]

* የሳውዲዋ ግፉዕና የጋዜጠኛ ተመስገን ወንድም ድብደባ አንድምታ ! በዛሬ ማለዳ ወጌ ሶስት አራት ወጎች ነበሩኝ ፣ በማለዳው ተነስቸ ፣ አንዱን አንስቸ...

በውቀቱ ስዩም:- ከሚኒባሱ ጣሪያ ስር [ቪድዮ]

የመድብለ ፓርቲ ስርዓት እንዳይፈጠር የምርጫ ቦርድ ታሪካዊ ወንጀል እየፈፀመ ነው [አንድነት ፓርቲ - መግለጫ]

የአንድነት ፓርቲ በኢትዮጵያ የመድበለ ፓርቲ ስርዓት እንዲፈጠር በምንም መለኪያ በገለልተኝነት የማንጠብቃቸውን የዲሞክራሲ ተቋማት በተግባር ለመፈተን...