Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አብርሃ ደስታ ድብደባ እንደተፈጸመበት ለፍርድ ቤት ተናገረ
በሃይል በማያምነው ጉዳይ እንዲፈርም መገደዱንም አስታውቋል
በዳዊት ሰለሞን
በሶሻል ሚዲያ ሀሳቡን በመግለጽና ስርዓቱ በትግራይ ክልል የሚፈጽማቸውን...

አብርሀ ደስታ ነገ ፍ/ቤት ይቀርባል። ኣጋርነትዎን ኣራዳ ፍርድ ቤት በመሄድ ያሳዩ!
የማሰብ፣ የመጻፍና የመናገር መብቱን በመጠቀም የብዙ መቶ ሺዎችን ፍቅርና ክብር ያገኘው ወጣቱ ፖለቲከኛና መምህር ኣብርሃ ደስታ በነገው ዕለት 8...

ብሔራዊ መግባባት ወይስ አገራዊ ውድመት? [ያዕቆብ ኃይለማርያም ዶ/ር]
አንዳንድ እንደዘረኝነት፣ ጐሰኝነትና የሃይማኖት ጥላቻ ስለመሳሰሉ አጸያፊ ክስተቶችና ሕዝባዊ ግንኙነቶች ማንሳትና ስለእነርሱም መጻፍ የሚቀፍ ከመሆኑም...

አበሻና ጽሕፈት [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም]
ሰኔ 2006
በቅርቡ ከአንድ ወዳጄ ጋር ስለኢየሩሳሌም ማኅበር ስናወራ መሥራቹ አቶ መኮንን ዘውዴ ትዝ አሉኝና ስለሳቸው ውለታ ሳወራ ነበር፤ ከሳቸው ጋር ተያይዞም...

እነ ህሊና መቼ አባታቸውን ያገኛሉ? [በዳዊት ሰለሞን]
ነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣን ዛሬ አነበብኳት ፡፡የጋዜጣዋ ባልደረባ የሆነው በላይ ማናዬ በቅርቡ ለእስር የተዳረገው የሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት ምክትል...