Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የትግል ጓዶቼን ባሰብኩ ጊዜ! [ኣቶ ኣስራት ኣብርሃ - ኣንድነት ፓርቲ]
ሀብታሙ አያሌውና ዳንኤል ሺበሺ የማውቃቸው አንድነትን ከመቀላቀሌ ቀደም ብሎ ነው። የመድረክ ስራ አስፈፃሚ ሆኘ በምስራበት ወቅት የባለራዕይ ወጣቶች...

የህዝበ ሙስሊሙን ጥያቄዎች በኃይል ማዳፈን አይቻልም!
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
ህወሓት/ኢህአዲግ ቆምኩለት የሚለውን ህገ-መንግስት እና የቡድን መብት መሰረት በማድረግ የእምነት ነፃነት ጥያቄ ያነሱ...

የአዲስ ጉዳይ ፎቶ ጋዜጠኛ በፖሊስ እስር ላይ ናት
የተያዘችው ለዘገባ ፎቶግራፍ በማንሳት ላይ ሳለች ነው
ከ ኣዲስ ጉዳይ
ላለፉት ሶስት ዓመታት በአዲስ ጉዳይ መጽሔት ላይ በፎቶ ጋዜጠኝነት በመስራት ላይ...

ሰውና ልማት [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም]
ሰው በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ነው፤ ሕይወቱ ክቡር ነው፤ ክቡር ሕይወቱን ለመጠበቅ ብዙ ፍላጎቶቹን ማሟላት አለበት፤ አንዳንዶቹ ፍላጎቶች በየዕለቱ...

አዟሪና አከፋፋዮች ለምን አንድ ለአምስት አይደራጁም? [ጽዮን ግርማ]
ከአምስት ወራት በፊት ከኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት የስልክ ጥሪ ደረሰኝ፡፡ በሞያው ውስጥ ሰንበት ብያለኹና ከአብዛኞቹ የጣቢያው ዘጋቢዎች ጋራ...