Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በብጥብጥ የተቋጨው የጁምዓ ስግደት በአንዋር መስጊድ [ኤሊያስ ገብሩ -ጋዜጠኛ]
መጽሐፍ ሳነብ ስለነበር በጣም አምሽቼ የተኛሁት፡፡ ጠዋት አረፍጄ ተነሳሁ፡፡ ቁርሴንም ሳልበላ ወደ አንዋር መስኪድ አመራሁ፡፡ ከፒያሣ ጀምሮ መንገድ...

የአፍሪካ ነገር – የኢትዮጵያ ነገር [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም]
የካቲት 2006
በሃያኛው ምዕተ-ዓመት ላይ የታወቀ የፈረንሳይ ፈላስፋ ነበረ፤ እሱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ በነበረበት ጊዜ ከእሱ ጋር በዩኒቨርሲቲ ሁለት አፍሪካውያን...

አብርሀ ደስታ ነገ ፍ/ቤት ይቀርባል።
የአረና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኅላፊ የሆነው አብርሀ ደስታ ከ9 ቀናት እስር በኋላ ነገ ሀሙስ ጁላይ 17 ቀን ከጠዋቱ 10 ሰዓት ላይ ፍ/ቤት እንደሚቀርብ ተገልጿል።
ወጣቱ...

ከጦማርያኑና ከጋዜጠኞቹ ጠበቃ አቶ አምሐ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
ባለፈው ቅዳሜ ሃምሌ 5 ቀን የተከናወነውን ኣስገራሚውን የዞን ዘጠኝ ጦማሪያንና ጋዜጠኞች የፍርድ ቤት ውሎ ጋዜጠኛ ዳዊት ሰለሞን ዘግቦት ነበር። ከጠበቃቸው...