Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የበደል እምባ (ዘምሳሌ)
የበደል እምባ
ዘምሳሌ
ባለጊዜ ሆነው ድምፃቸው ሲሰማ
የጥላቻውን ጡብ ሲሰሩ ከተማ
ንፁሃን ሲጠፉ ገጠር ከከተማ
ሕዝብን እያሞኙ ሰምተው እንዳልተሰማ
የማይፀና ...

አሳሳቢነቱ የቀጠለው የአገራችን የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ ! ኢሰመጉ
አሳሳቢነቱ የቀጠለው የአገራችን የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ !
ጥቅምት 3 ቀን 2014 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ- ኢሰመጉ ላለፉት ሶስት አስርት ዓመታት፤...

የኢትዮጵያ ነጻ ጋዜጠኞች ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ ከፋለ ማሞ አረፉ...!!! (አበበ ገላው)
የኢትዮጵያ ነጻ ጋዜጠኞች ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ ከፋለ ማሞ አረፉ…!!!
አበበ ገላው
*…. የቀድሞው የባህር ሀይል የአድሚራል እስክንድር ደስታ ልዩ...

ለአዲስ የእርድ ምዕራፍ ብልጽግናን የመረጣችሁ ዘራችሁን እያጠፋላችሁ ነው እንኳን ደስ አላችሁ...!!!! (ጌታቸው ሽፈራው)
ለአዲስ የእርድ ምዕራፍ ብልጽግናን የመረጣችሁ ዘራችሁን እያጠፋላችሁ ነው እንኳን ደስ አላችሁ…!!!!
ጌታቸው ሽፈራው
*… ብልፅግናን የመረጣችሁ...

መንግስት በወለጋ የሚፈጸሙ ጭፍጨፋዎችን ለምን ማስቆም ተሳነው...??? (ያሬድ ሀይለማርያም)
መንግስት በወለጋ የሚፈጸሙ ጭፍጨፋዎችን ለምን ማስቆም ተሳነው…???
ያሬድ ሀይለማርያም
47,000 ዐማራዎች በወለጋ በአንድ አካባቢ ብቻ በከበባ እና በእልቂት...

ኢትዮጵያ 11ኛውን አዲስ ክልሏን አምጣ ወለደች...!!! (ዘመድኩን በቀለ)
ኢትዮጵያ 11ኛውን አዲስ ክልሏን አምጣ ወለደች…!!!
ዘመድኩን በቀለ
…በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ውስጥ የነበሩ አምስት ዞኖች እና...

ቀለብ/አስቴር/ስዩም ማን ናት? (ጌጥዬ ያለው)
ቀለብ/አስቴር/ስዩም ማን ናት?
ጌጥዬ ያለው
‘ቀለብ’ ቤተሰቦቿ ያወጡላት መጠሪያ ሲሆን ከእነ እስክንድር ነጋ ጋር በቀረበባት ሐሰተኛ ክስም የምትጠራበት...

የኦህዴዳዉያን መፈክር:- "አህያ በናዝሬት አይበሳቆል/አይታረድ፤ አማራ ግን በወለጋ ይታረድ! ዝም በሉ....!!! (ሸንቁጥ አየለ)
የኦህዴዳዉያን መፈክር:-
“አህያ በናዝሬት አይበሳቆል/አይታረድ፤ አማራ ግን በወለጋ ይታረድ! ዝም በሉ….!!!
ሸንቁጥ አየለ
*….. ስለሚጨፈጨፈዉ...