Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ፈሪሀ እስክንድር....!!! (በጌጥዬ ያለው - ተራኪ ብሩክ ይባስ)
ፈሪሀ እስክንድር….!!!
በጌጥዬ ያለው – ተራኪ ብሩክ ይባስ
https://www.youtube.com/watch?v=xHYChjzdN94

የዐቢይ - የሽመልስ ኢ መደበኛ የቄሮ ጦር ተመርቋል...!!! ዘመድኩን በቀለ
የዐቢይ – የሽመልስ ኢ መደበኛ የቄሮ ጦር ተመርቋል…!!!
ዘመድኩን በቀለ
… ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ ነው የተባለ የዐቢይ አሕመድና የሽመልስ...

ብልጽግና የሚወለደው ከፍትሕ ማህፀን ነው!!! ዳንኤል ሽበሽ
ብልጽግና የሚወለደው ከፍትሕ ማህፀን ነው!!!
ዳንኤል ሽበሽ
… አጠቃላይ የሀገራችን ችግር ሊፈታ የሚችለው፦
1. በፍትሕ (በንጹሕ ፍርድ)፣
2. በውይይት፣...

ጅብ ሊበላህ ሲመጣ ብላውና ተቀደስ ....!!! (መስቀሉ አየለ)
ጅብ ሊበላህ ሲመጣ ብላውና ተቀደስ ….!!!
(መስቀሉ አየለ)
*.... እዝራ ስቱኤል እንደጻፈው፤ ባንድ ወቅት እስራኤላውያንም በአሕዛቦች እጅ በምርኮ ሳሉ...

ይድረሰ ለኢትዮጵያውያን - እስከመቼ ?! ( ዘምሳሌ)
ይድረሰ ለኢትዮጵያውያን
እስከመቼ ?!
ዘምሳሌ
ተግባር የለሽ ዲስኩር ፖርላማ ሲለፈፍ
ለዛፉ ሲጨነቁ ህዝብአዳም ሲረግፍ
ወለጋና ሰሜን የዘር...

የኢትዮጵያ አየር ሃይል በመቀሌ የመስፍን ኢንጂነሪንግ ላይ ከፍተኛ የአየር ድብደባ ፉጸመ...!!! (ሰለሞን ዳኛቸው)
የኢትዮጵያ አየር ሃይል በመቀሌ የመስፍን ኢንጂነሪንግ ላይ ከፍተኛ የአየር ድብደባ ፉጸመ…!!!
ሰለሞን ዳኛቸው
የኢትዮጵያ አየር ሃይል ጀቶች...

የእነ እስክንድር የፍርድ ቤት ውሎ !! (ዘመድኩን በቀለ )
ሰበር ወሬ… ሰበር ዜና !!
የእነ እስክንድር የፍርድ ቤት ውሎ !!
… ችሎቱ በተያዘለት ቀነ ቀጠሮ መሰረት የእነ እስክንድር ነጋን የፍርድ ሂደት ለማቀላጠፍ...

በጡት አባቶቻችሁ መጨከን አቅቷችሁ ጡቷን አጥብታ ያሳደገቻችሁን አገር የምታስነክሷት እስከ መቼ ነው....??? አሳዬ ደርቤ
በጡት አባቶቻችሁ መጨከን አቅቷችሁ ጡቷን አጥብታ ያሳደገቻችሁን አገር የምታስነክሷት እስከ መቼ ነው….???
አሳዬ ደርቤ
*.. እኔ እምለው ግን…
➙...