Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ይድረስ ለጠቅላዩ (ዘምሳሌ)
ይድረስ ለጠቅላዩ
ዘምሳሌ
አረረም መረረም ወንበር ጨብጠሀል
ደግም ሆነ ክፉ ህዝብ ያለቅስብሀል
ለሚያልቀው ህዝብ ሁሉ
ተጠያቂው ሰው ነህ ሰዎችም ይላሉ
ስትወጣ...

አንጋሳዊ ደዌ፤ የኦሕዴዳዊው ዐቢይ አገዛዝ ዓይነተኛ ማሳያ (ከይኄይስ እውነቱ)
አንጋሳዊ ደዌ፤ የኦሕዴዳዊው ዐቢይ አገዛዝ ዓይነተኛ ማሳያ
ከይኄይስ እውነቱ
በርእሰ መጻሕፍቱ እንደተመዘገበው ሰብአ ትካት (በኖኅ ዘመን የነበሩ የቀድሞ...

ሹመት በኢህአዴግ ቤት! (አሳፍ ሀይሉ)
ሹመት በኢህአዴግ ቤት!
አሳፍ ሀይሉ
“አለቦታው ገብቶ አለሰገባው
አሳዘነኝ ልቤ የተንገላታው”
(- አስናቀች ወርቁ፣ የክራር ዜማ።)
ዶ/ር ብርሃኑ...

ሃያላንን የሚያሳፍር የኢትዮጵያ አምላክ ይመስገን!!!!! (ደጀኔ አሰፋ)
ሃያላንን የሚያሳፍር የኢትዮጵያ አምላክ ይመስገን!!!!!
ደጀኔ አሰፋ
ጉቴሬዝ – አፈረ!!!!!!
አሜሪካ እንግሊዝ አየርላንድ ለ 9ኛ ጊዜ ተሸማቀቁ!!!!!
ጉቴርዝ...

በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ስም ፋውንዴሽን ተመሰረተ...!!!! (ሃሚድ አወል)
በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ስም ፋውንዴሽን ተመሰረተ…!!!!
ሃሚድ አወል
በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ስም ፋውንዴሽን መቋቋሙ ዛሬ ይፋ ተደረገ።...

"ምኗ ላይ ተቀምጣ በሽንቷ ሰፌድ ትሰፋላች":-አዲሱ የአቢይ ካቢኔ አሰያዬም (ሸንቁጥ አየለ)
“ምኗ ላይ ተቀምጣ በሽንቷ ሰፌድ ትሰፋላች”:-አዲሱ የአቢይ ካቢኔ አሰያዬም
ሸንቁጥ አየለ
ችግሩ ያለዉ የጎሳ ፖለቲካ ርዕዮተ ፍልስፍናዉ ላይ ነዉ::ኢትዮጵያዉያንን...

አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ:- በየደረጃው ያሉ የመንግስት ኃላፊዎች የሚወስዷቸው እርምጃዎች በሕግ አግባብ ሊፈተሹ ይገባል!
አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ
በየደረጃው ያሉ የመንግስት ኃላፊዎች የሚወስዷቸው እርምጃዎች በሕግ አግባብ ሊፈተሹ ይገባል!
መስከረም 27 ቀን 2014 ዓ.ም
መግቢያ
የኢትዮጵያ...

ጋዜጠኛ እና ደራሲ በዓሉ ግርማ (1930-1976) የ'82ኛ' ዓመት የልደት በዓል (ጌቱ አዲሱ)
ጋዜጠኛ እና ደራሲ በዓሉ ግርማ (1930-1976)
የ’82ኛ’ ዓመት የልደት በዓል
ጌቱ አዲሱ
በዓሉ ግርማ የተወለደው በቀድሞ አጠራሩ በኢሊባቦር ክፍለ ሀገር...